Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

 • July 2019
  M T W T F S S
  1234567
  891011121314
  15161718192021
  22232425262728
  293031  
 • Archives

 • Categories

 • Recent Posts

Archive for July, 2019

ፍራንክፈርት | አንድ ዘረኛ ጀርመን ከመኪና ወርዶ በኢትዮጵያዊው ላይ ሽጉጡን ተኮሰበት

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on July 23, 2019

ፍራንክፈርት ከተማ አቅራቢያ በምትገኘው ቬችተርስባህ መንደር አምሳ አምስት አመት የሞላው ጀርመናዊ መኪናውን አቁሞ መንገድ ላይ ወዳየው የሃያ ስድስት ዓመቱ ኢትዮጵያዊ (ኤርትራ) በማምራት ሽጉጡን አውጥቶ በመተኮስ ከፉኛ አቆሰለው። ኢትዮጵያዊው ወዲያው ወደ ሆስፒታል ተወስዶ ከሞት ሊተርፍ ችሏል (እንኳን አዳነው!)። ከድርጊቱ በኋላ ተኳሹ ጀርመናዊ እርሱን በራሱ ሽጉጥ ገድሏል። የድርጊቱ መንስዔ ዘረኝነት እንደሆነ እና ጀርመናዊውም እራሱን ከማጥፋቱ በፊት በመጀመሪያ ቆዳው ጠቆር ያለ ሰው መንገድ ላይ ፈልጎ በማግኘት ለመግደል አቅዶ እነደነበር መርማሪዎች ካገኙት የሰውየው ጽሑፍ ለመረዳት እንደበቁ ገልጸዋል።

ግን አየን፤ በጀርመን ሃገር አንድ ሰው መንገድ ላይ ሲገደል ፖሊስም ሜዲያውም ለጉዳዩ ትልቅ ቦታ ይሰጠዋል። ስለዚህ ጉዳይ ሁሉም ብሔራዊ ሜዲያዎች ሪፖርት አቅርበዋል። ለምሳሌ እዚህ በአሜሪካ ሰው በየመንገዱ መግደል የተለመደ ስለሆነ ብዙ ባይወራ አይገርመንም፤ እሁድ ዕለት ዋሽንግተን ከተማ በሚገኝ አንድ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ጥቁር አሜሪካውያን ገብተው በምዕመናኑ ላይ ተኩስ እንደከፈቱባቸው ሰምተናል፤ ጉዳዩ ግን ብዙ ትኩረት አልተሰጠውም።

ወደ ሃገራችን ስንመለስ በሲዳማ ክፍለ ሃገር በተዋሕዶ ልጆች ላይ የተካሄደው ጂሃዳዊ ዘርተኮር ጭፍጨፋ እስካሁን የመንግስትን፣ የገዳይ አልአብይን፣ የሜዲያውን እንዲሁም የቤተ ክህነትን አትኩሮት ሊያገኝ አልቻለም። ሁሉም እስካሁን ጭጭ ብለዋልለምን? ወገን እያለቀ ተረጋጉ!?„

ጀርመኖች አብዛኞች አሁንም በብዙ ነገሮች ጥሩ ሰዎች ናቸው፤ ነገር ግን፤ ለመለወጥ ትንሽ ነገር ነው የሚበቃቸው ስለዚህ ሁኔታዎች፡ ቀስበቀስ እየተቀየሩ ነው። ለዚህም ብዙ ምኪኒያቶች አሉ፤ እርግማን ለሜርከል ይድረስና፡ በቅድሚያ ተጠያቂው ሥልጣኑን የያዘው እርጉሙ ኢስታብሊሽመንት/ አመራሩ ነው።

እግዚአብሔርን እየከዳ የመጣው የምዕራቡ አለም እራሱ በፈጠረው ችግር ከባድ ሁኔታ ላይ ወድቋል። ጀርመን ስንል አንድ የሆነች ጀርመን የለችም የተክፋፈለች እንጅ፣ ብሪታኒያ ስንል አንድ የሆነች ብሪታኒያ የለችም የተከፋፈለች እንጅ፣ አሜሪካ ስንል ፥ አንድ የሆነች አሜሪካ የለችም የተከፋፈለች እንጅ። እነዚህ በጎሳ አንድነን የሚሉ ሃገራት እኛን ከፋፈለው ለመግዛት ሲታገሉ እነርሱ እራሳቸው ተከፋፈልው በመውደቅ ላይ ናቸው። ይህን አንድ ወጥ በሆነው የሶማሊያ ሕዝብ ዘንድም አይተነዋል።

የኢሉሚናቲዎቹ ገረድ አንጌላ ሜርከል ከ አራት ዓመታት በፊት መስከረም ወር ላይ በሚሊየን የሚቆጠሩ በጥባጭ መሀመዳውያንን ወደ ጀርመን ጋብዛ ስታመጣቸው በሃገሪቱ ህውከት እና ሽብር ለመፍጠር፣ ሕብረተሰቡን አስቆጥቶ በውጭ ዝርያ ባላቸው ነዋሪዎች ላይ ለማነሳሳት ታስቦ እንደሆነ በጊዜው ጠቁመን ነበር። በተለይ ቆዳቸው ጠቆር ያለ ነዋሪዎች በቅድሚያ ጥቃት እንደሚፈጸምባቸው ግልጽ ነበር። ያው አሁን እያየነው ነው፤ ገና መጀመሩ ነው።

በጣም የሚያሳዝነው፤ እነዚህ ሉሲፈራውያን በሃገሮቻችን የሃገራችንን አየር እየሳብን፣ ፀሐይዋን እየሞቅን፣ ጤናማ የሆኑትን ምግቦች እየተመገብን፣ በየአብያተ ክርስትያናቱ እየተሳለምንና በፀበል እየተጠመቀን ከሕዝባችን ጋር በሰላም መኖር እንዳንችል ሃገር ወዳድ የሆኑትን መሪዎቻችን በመበከልና በመግደል እነርሱ የሚፈልጓቸውን መሪዎች መረጥው ሥልጣን ላይ በማስቀመጥ እንዲህ በስደት ጠፍተን እንድንቀር ይገፋፉናል። ያሳዝናል!

__________________

Posted in Ethiopia, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ሉሲፈራዊው ሂውማን ራይትስ ወች (HRW) የኦሮሞ ተገንጣዮችን ባንዲራ ለጥፏል

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on July 22, 2019

የሰብዓዊ መብት ተሟጋች ነኝ የሚለው ሂውማን ራይትስ ወች (HRW) ፀረኢትዮጵያ፣ ፀረእስራኤል የሆነ ተልዕኮ ያለው ሉሲፈራዊ ተቋም ነው።

ሂውማን ራይትስ ወች (HRW) ለሃገርአፍራሾች፣ ፀረሰላም ቡድኖች፣ ሽብር ፈጣሪዎችና ወንበዴዎች መብት የቆመ ፀረክርስቲያን ቡድን ነው።

ለዚህ ማስረጃ ሊሆነን የሚችለው ከ666ቱ የሆነው አብዮት አህመድ ስልጣን ላይ ከወጣበት ዕለት አንስቶ፡ በአንድ በኩል ለመንግስቱ የድጋፍ መግለጫዎችን በተክታታይ ማውጣቱ ፥ በሌላ በኩል ደግሞ፡ ባለፉት አስራ አምስት ወራት በጣም አስከፊ እየሆነ የመጣውን የሰብዓዊ መብት ረገጣ ጸጥ ብሎ ለማለፍ መወሰኑ ነው።

ተዋሕዶ አባቶች ሲታረዱ፣ አብያተ ክርስቲያናት በእሳት ሲጋዩ፣ ኢንጂነሮች እና ጄነራሎቹ ሲገደሉ፣ ጋዜጠኞች ወደ ቀዝቃዛማና ጨለማማ ጉዳጓድ ውስጥ ሲወረወሩ፣ እናቶችን ከመኖርያ ሲፈናቀሉ፣ ህፃናትና እርጉዞች ሲንገላቱ፣ ዜጎችን ከእኔ ጋር አልተደመራችሁም እየተባሉ ከሥራዎቻቸው ሲባረሩ፣ ሰው በጠራራ ፀሃይ ተዘቅዝቆ ሲስቀል፣ ባንኮችና ትራንስፎርመሮች ሲዘረሩ፣ ሦስት ሚሊየን ኢትዮጵያውያን ከትውልድ ቦታቸው እየተፈናቀሉ ሲራቡ፤ ይህ በመላው ዓለም ለሰብዓዊ መብት ቆሚያለሁ፣ የሞራል ሞኖፖል አለኝ የሚለው ግብዝ ተቋም፡ ስለእነዚህ ከፍተኛ የሰበአዊ መብት ረገጣዎች እስካሁን ድረስ የተናገረው ነገር የለም፤ ጭጭ ብሏል።

እንዲያውም በተቃራኒው የአብዮት አህመድ ወኪላቸው ጽንፈኛ ተግባር እንዳይጋለጥበት፡ ልክ ጄነራሎቹ በተገደሉ ማግስት፡ ከዓመት በፊት የሶማሌ ክልልን አስመልክቶ የወጣውን የእስር ቤት ሪፖርት በድጋሚ አቀረቡት። ሁለት ሳምንት በተከታታይ የቀረቡት ሪፖርቶች የህዋሃት መንግስትን የተመለከቱ አሮጌ መረጃዎች ናቸው። ሁሉንም Hrw.com ገብቶ ማየት ይቻላል።

የሚገርም ነው፤ የትግርኛ ተናጋሪ ጠላቶች የሆኑትና ከገዳይ አልአብይ ጋር ይተደመሩት የ “ኢሳት” ቴሌቪዥን ጋዜጠኞች የሂውማን ራይትስ ወች (HRW) እና ሲ.አይ.ኤ ቅጥረኞች ናቸው።

ሂውማን ራይትስ ወች (HRW)የሶማሌን ጉዳይ አሁን ደጋግሞ ማንሳቱ ቀጣዩ አጀንዳቸው ወዴት እንደሚያመራ ይጠቁመናል። ገና ሲጀመር ከሃያ ስምንት ዓመታት በፊት ለንደን ላይ አሁን የምናየው የኢትዮጵያ ካርታ ሲነደፍ ሆን ተብሎ ሰፊው የኢትዮጵያ መሬት ተቆርሶ የተሰጠው ለሁለቱ ቀንደኛ የኢትዮጵያና ተዋሕዶ ክርስትና ጠላቶች ነው፦ ለ ኦሮሚያ እና ሶማሌ ክልሎችሌሎች ክልሎች አንድ ላይ ቢሆኑ እንኳን የእነዚህን ሁለት ክልሎች ያህል ስፋት አይኖራቸውም። ታዲያ ይህ በጣም የሚያስገርም ነገር አይደልምን?!

ታዲያ አሁን መንግስቱን ለኦሮሞዎች ካስረከቡ በኋላ ቀጣዩ የሻህማት ጨዋታ ወደ ሶማሌ ክልል ያመራል። አብዮት አህመድ ስልጣኑን ሲይዝ ግጭቶች ቶሎ ብለው የተቀሰቀሱት በሶማሌ ክልል ነበር፤ ተዋሕዶ አባቶች የታረዱትና አብያት ክርስቲያናት የተቃጠሉት በዚሁ የሶማሌ ክልል ነው። ያዘጋጇቸውን ፖለቲከኞች በስልጣን ላይ ካወጡ በኋላ የፖለቲካው እንቅስቃሴ ወደ ሰሜኑ ኢትዮጵያ ዞሯል።

ከሁለት ቀናት በፊት የሚከተለውን ጽፌ ነበር፦

አብዮት አህመድ ልክ ስልጣን ላይ እንደወጣ ሥራውን በግድያ ነው የጀመረው፤ በመስቀል አደባባይ እነ ኢንጂነር ስመኘውና አዲስ አበቤዎችን በመግደል፣ በጅጅጋ ልክ እንደ ግራኝ አህመድ ተዋሕዶ አባቶችን ከእነ ዓብያተክርስቲያናቱ በእሳት በማቃጠል ነው። በጅጅጋ ይህን ጽንፈኛ ተግባር ከፈጸመ በኋላ የነበረውን የሶማሌ ክልል ፕሬዚደንት አብዲ መሀመድ ኦምርን ከስልጣን በማንሳት የለስላሳ ጂሃድ አጋሩን አህመድ አብዲን በቦታው ተካው።

እነዚህ ሶማሌዎች ዛሬ ልክ እንደ ዶ/ር አህመድ ኢትዮጵያዊነትን እየሰበኩ ጅል ኢትዮጵያውያንን በማታለል ላይ ይገኛል። የሶማሌ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ሙስጠፌ መሃመድ ሰሞኑን ወደ ባህር ዳር በመጓዝ የማታለያ ጂሃድ ሲያካሂድ ታይቷል። ዶ/ር አህመድ አንድ ነገር ቢሆን ወይም ከስልጣን ቢወገድ ስልጣኑን ከሰሜን ሰዎች በመከላከል ለሶማሌዎች ትቶ ለመሄድ የተዘጋጀ ይመስላል። ኦሮሞ + ሶማሌ። የሉሲፈራውያኑ ፍላጎት ያ ነውና! እኛ ማወቅ ያለብን ግን አንድ ሙስሊም ሶማሌ በምንም ዓይነት ተዓምር ታሪካዊቷን ኢትዮጵያን እና ኢትዮጵያውያንን ሊወድ አይችልም፤ በፍጹም!!!

_____________________

Posted in Conspiracies, Ethiopia, Infos | Tagged: , , , , , , , | Leave a Comment »

በሲዳማ ለሚካሄደው ፀረ-ተዋሕዶ ጂሃድ ተጠያቂዎቹ ግራኝ አብዮት አህመድና ደጋፊዎቹ ናቸው

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on July 21, 2019

በዚህ አሳዛኝ፣ አስቆጪና በጣም አደገኛ ጉዳይ ላይ ሁሉም ጸጥ ብለዋልየውስጦቹም የውጮቹምመረጃዎች እንዳይወጡ አፍነዋቸዋልእንዲህ ዓይነት ቅሌት አይቼ አላውቅም!!!

ለሁሉም ጊዜ አለው!

ይህ 100% እስላማዊ ጂሃድ ነው፡ ወገኖቼ! ጠላቶች የሚጠቀሙት ግጭ እና ሩጥ!/ Hit & Runየሚባለውን ዲያብሎሳዊ ጥበብ ነው። አጋጣሚውን በመጠቀም የሚፈልጉትን ጽንፈኛ ተግባር ከፈጸሙ በኋል ፥ ሸሸት ይሉና እኛ እኮ እንደዚህ አይደለንም፣ እስልምና እኮር እነዚህ አይደለም፣ ጃዋር እኮ ሙስሊም አይደለም…” በማለት ያስተኙናልከዚያ ትንሽ ቆየት ብለው በሌላ አካባቢ የለመዱትን ጥቃት ይፈጽማሉ። ከእስልምና ጋር በተያያዘ ለ1400 ዓመታት ያህል የምናየው የቤተክርስቲያናችን ታሪክ ይህ ነው።

ስለዚህ ጉዳይ ስናስጠንቀቅ ብዙ ዓመታትን አስቆጥረናል፤ ያው አሁን ጌዜው ደረሷል። በሃገራችን እየተካሄደ ያለው ጦርነት በእግዚአብሔር አምላክና በዋቄዮአላህ መካከል ነው። ከእመነት በላይ ምንም ነገር የለምና፡ እያንዳንዱ የተዋሕዶ ልጅ በቅድሚያ በማወቅም ሆነ ባለማወቅ ጠላቶቹን አስመልክቶ የሚያሳየውን ለስላሳና ዝልግልጋማ የሆነ አካሄድ በመቀየር ለጠላቶቹ የሚሰጠውን ድጋፍ ዛሬውኑ ማቆም አለበት፤ ከዚያም ልክ እነደነ አፄ አምደጽዮንና አፄ ዮሐንስ በእነዚህ የዋቄዮአላህ አርበኞች ላይ ተገቢውን እርምጃ ለመውሰድ ዝግኙ ሊሆን ይገባዋል። አሊያ ይህ ጂሃዳዊ ጥቃት መቀጠሉ አይቀርም!

ተከታዩን የጽሑፍ መረጃ ላካፈለን ለወንድማችን፡ ለመምህር ዘመድኩን በቀለ የላቀ ምስጋና፦

በደቡብ ኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያንና ምእመናን እየነደዱና እየወደሙ ነው። በደቡብ ሲዳማ ዞን 5 አብያተ ክርስቲያናት ተቃጥለዋል ከ17 በላይ ሰዎች ታርደዋል።

ወዳጄ የሜንጫው አብዮት እንደሆነ በይፋ ተጀምሯል። አንተ ከዳር ሆነህ አንገትህ እስኪቆረጥ ቁርጥህን እየዞርክ ቁረጥ፣ እስክትለጋ አንቡላህን ለጋ። እነሱ ሥራ ላይ ናቸው።

ደም መጣጮች እንኳን ደስ ያላችሁ!!! የባለ ሜንጫው ደጋፊዎች እንኳን ደስ ያላችሁ። የጄነራል አሳምነው ጽጌ ስጋት ሳይውል ሳያድር ከተፍ እያለ ነው። ግራኝ አህመድ ከ 500 ዓመት በፊት።

ሃይ ባይ ከልካይ መንግሥት የለም። ሁሉም የእልሁ መወጫ ተዋሕዶና የተዋሕዶ ልጆች ናቸው። በሀገሪቱ ወሳኝ የአመራር ስፍራ ላይ ኦርቶዶክሳውያን ስለሌሉ ድርጊቱን ለማስቆም የሚከራከር ሰው እንኳ የለም።

በጅጅጋ፣ ቀጥሎ በከሚሴና በአጣዬ፣ አሁን ደግሞ በደቡብ ቤተ ክርስቲያን ኤጄቶና ቄሮ በተባሉ አልሸባቦች እየወደሙ ነው።

የአክሱም ጽዮን ልጆች ደግሞ ከሩቅ ቆመው ይስቃሉ።

ሲኖዶሱ ግን በህይወት አለን? እስቲ ጠይቃችሁ አጣርታችሁ ንገሩን።

እስከ በሲዳማ ሀገረ ስብከት በሀገረ ሰላም ወረዳ ቤተ ክህነት ውስጥ ከሚገኙት አብያተ ክርስቲያናት መካከል፦

 • ፩፦ ጭሮኒ አማኑኤል
 • ፪፦ ገተማ ገብረ ክርስቶስ
 • ፫፦ ዶያ ቅዱስ ሚካኤል
 • ፬፦ ሄጋ ቅዱስ ገብርኤል አብያተ ክርስቲያናትን ትናንት ሐምሌ ፲፪ ከሰዓት በኋላ አቃጥለዋቸዋል።
 • ፭፦ ቀጨኖ ልደታ እና
 • ፮፦ ቀራሮ ኢየሱስ

አብያተ ክርስቲያናት ተዘርፈዋል። በአብያተ ክርስቲያናቱ ዙሪያ የሚኖሩ ክርስቲያኖች በሙሉ ቤታቸው ወድማል። ግማሾቹ ተገድለዋል። የተረፋት በየጫካው ተደብቀው ይገኛሉ። ክርስቲያኖች እየተገደሉ ናቸው። የሚደርስላቸው የለም።

መንግሥት መረጃ እንዳይወጣ የስልክና የኢንተርኔት አገልግሎት ዘግቷል ተብሏል።

★★★ ባህርዳር ዐማራ ክልል አሳምነው ጽጌን ለመግደል የማንም ፈቃድ ሳያስፈልገው ከወር በፊት ሰተት ብሎ ወደ ክልሉ የገባው የፌደራሉ የመከላከያ ጦር፤ እነ አሰማኸኝና እነ ላቀ ሳይሰሙ በባህርዳር መፈንቅለ መንግሥት እየተካሄደ ነው ያለው ኢቲቪ እስከአሁን ስለ ጉዳዩ ምንም ትንፍሽ እያለ አይደለም።

በሌላም ዜናም ከዚያው ከደቡብ ክልል ሳንወጣ ሰሞኑን በጎፋ መሎ ለሃ ከተማ በሚገኘው የቅዱስ ሚካኤል ቤተክርስቲያንና በምእመናን ላይ በወረዳው የተደራጁ የመናፍቃን አመራሮች ከክልሉ ከታጠቁ ኃይሎች ጋር በመሆን በካህናት እና ምዕመናን ላይ ከፍተኛ ጥቃት በመፈፀም ላይ ያሉ መሆናቸውን ለሃገረ ስብከቱ ሊቀጳጳስ ለብፁዕ አቡነ ኤልያስም በደብዳቤ ገልጸዋል።

እስከ አሁን ድረስም ከ57 በላይ ምዕመናን በላሃ ፖሊስ ጣብያ ታስረዋል።

አንድ ካህን እና 3 ወጣቶች በጥይት ተመተው በሕክምና ላይ ናቸው።

አሁንም በርካታ የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ምዕመናንን ለማሠር አደን ላይ ናቸው

በጥምቀት እና መስቀል በዓል ማክበርያ ቦታ ያለው መስቀል እና የመጠመቅያ ገንዳ አፍርሰው ወስደውታል።

በላሃ ቅዱስ ሚካኤል ቤተ ክርስቲያን ግብ ውስጥ የተጠለሉ ምዕመናንን ለማሥወጣት ከ15 በላይ የጪስ ቦንብ በመወርወር ጥቃት ለመፈፀም ሙከራ ብያደርጉም ምዕመናኑ ባደረገው ተጋድሎ ተርፈዋል።

ስለለውጡና ስለ አቢቹ ለመደስኮር እንቅልፍ የሚያጡት ወንድሜ ዲያቆን ዳንኤል ክብረትና የኔታ እሸቱ አለማየሁስ ወዴት ጠፉ? ብሔራዊ ቲአቴር መድረክ ላይ ለመደስኮር እንደምትጣደፉት ምነው ይሄ ሲሆን ልሳናችሁ ተዘጋሳ?

ማኅበረ ቅዱሳን፣ የመንፈሳዊ ኮሌጅ የነገረ መለኮት ምሩቃን ሰባክያነ ወንጌል ወንድሞች ምን እያሰባችሁ ነው?

መምህር ዶር ዘበነ ለማ፣ መምህር ምህረተአብ አሰፋ፣ እነ መምህር ጳውሎስ መልክአ ሥላሴ፣ እነ ዶክተር ዘሪሁን ሙላት፣ ፀረ ተሃድሶ፣ ፀረ ተባዮች ምንጥስዬ ቅብጥርስዬዎች ምን እያሰባችሁ ነው?

ይሄ አሁን መግቢያ መውጫ አጥቶ በየጫካው እየታረደ ያለው ምዕመን ካሴታችሁን፣ መጻሕፍቶቻችሁን እየገዛ የቤት ኪራይ እየከፈለ ቀፈት ሆዳችሁን እየሞላ ክፉ ዘመን ያሳለፈላችሁ ደግ ህዝብ እኮ ነው። የሲዳሞን ህዝብ በዚህ ወቅት ምነው ዝም አላችሁት?

በአሜሪካና በአውሮጳ፣ በካናዳና በአውስትራሊያ፣ በዓረቡ ዓለም የምትገኙ የካህናት ኅብረት ለዐቢይ አህመድ ያሽቃበጣችሁትን ያህል ቤተ ክርስቲያን እንደ ጧፍ ስትነድ ምንድነው ዝምታው? ጉዳዩን ወደ ዓለምአቀፉ ማኅበረሰብ ለመውሰድ ማን አዚም አደረገባችሁ?

እኔ ግን እላለሁ !!! እምዬ ኦርቶዶክስ አንቺ እናትዓለም ፤ የእነ ቅዱስ ዲዮስቆሮስ ፣ የእነ ቅዱስ አትናቴዎስ እና ቅዱስ ቄርሎስ የእነ ቅዱስ ጊዮርጊስ ፣ የእነ ቅድስት አርሴማ ፣ የእነ አቡነ ተክለሃይማኖት ፣ የእነ አቡነ ገብረመንፈስ ቅዱስ ፣ የአባ ሳሙኤል ዘዋልድባና የአቡነ አረጋዊ ሃይማኖታቸው የሆንሽ ንጽህት ተዋሕዶ ሃይማኖቴ ሆይ ! ብረሳሽና ብከዳሽ ቀኜም ትርሳኝ፣ ትክዳኝም ። ባላስብሽና ባልሞትልሽ ምላሴ ከጉሮሮዬ ይጣበቅ ። ሳለጎበድድ ሳለከዳሽ እንድኖር አምላክሽ ይርዳኝ ። ይህን ባለደርግና ሳልጮህልሽ ዝም ብዬ ብሞት ስሜ ከህይወት መጽሐፍ ይደምሰስ።

ጌታ ሆይ! ከዚህ በፊት በሆነው ፤ አሁንም እየሆነ ባለው እና ወደፊትም በሚሆነው ነገር፤ ክብሩን ሁሉ አንተ ውሰድ ።አሜን!

ድንግል ሆይ እናቴ ! አዛኝቱ ዛሬም እንደትናንቱ ቅደሚ ከፊት ከኋላዬ

______________________

Posted in Ethiopia, Faith, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ጉድ ነው | ከቅሌታማዋ ሶማሊት ጋር የተጋባው ወንድሟ አህመድ የተባለ ግብረ-ሰዶማዊ ነው

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on July 20, 2019

እርሷም ከግብረሰዶማውያን ጋር አብራ ስትጨፍር ትታያልች

ዘመነ አህመድ

ነጠብጣቦቹን እናገናኝ

 • ባል ቁ.፩ አህመድ ሂርሲ
 • ባል ቁ.፪ አህመድ ኤልሚ
 • አብዮት አህመድ አሊ?…
 • አህመድ አብዲ?…

ቅሌታማዋ ሶማሊት ኢልሃን ኦማር፡ በመጀመሪያ አህመድ ሂርሲ የተባለውን ሶማሌ አገባች፣ ልጆች ወለደችለት ፥ ከዛ ከርሱ ተፋትቻለሁ ብላ አህመድ ኤልሚ የተባለውን ወንድሟን አገባች፤ ይህ ሰው በእንግሊዝ ይኖር የነበረ ግብረሰዶማዊ ነው። ይህ እንዴት ሊሆን ይችላል? የብዙዎች ጥያቄ ነው። በእስልምና ሙስሊሞች “ኩፋር” የሚሉንን ክርስቲያኖችን እና አይሁዶችን ማታለል፣ መስረቅ፣ መዋሸትና መግደል ይፈቀድላቸዋል። “ከዘመድህ ውለድ፣ ዋሽ፣ አታል፣ ስረቅ፣ ግደል!” የሚል ብቸኛ የዓለማችን ብልሹ ሃይማኖት ቢኖር እስልምና ነው።

ታዲያ ምናልባት ይህች ቀጣፊ ሴት ወንድሟን ስላገባችና ላቀደችው ጂሃድ ችግር ስለሚፈጥርባት ወንድሜ ግብረሰዶማዊ ነው በማለት የማታለያ ድራማ ለመሥራት አቅዳ ይሆን? ተሸፋፍና እንደ እስስት ቀለሟን ትቀያይራልች፤ አሜሪካውያንን ለማታለል አንዴ ኢአማኒ ሌላ ጊዜ ደግሞ ግብረሰዶማዊ ለመመሰል ትሞክራለች። መቼስ ባሁኑ ሰዓት የፈለጉትን ሣር እንዲግጡ የተፈቀደላቸው ግብረሰዶማውያን፣ ሙስሊሞች እና ኦሮሞ ነን የሚሉት ፍየሎች ናቸውና ይህን ቅሌት ሸፋፍነው በማሳለፍ በእርሷ ላይ ተገቢውን ህጋዊ እርምጃ አለመውሰዱን ይመርጣሉ። እስከ መቼ?

ሌላ በጣም የሚገርመው ደግሞ ኢልሃን ኦማርን ከወንድሟ ጋር የነበረውን “የጋብቻ ሥነ ስርዓት” የመራው አንድ ጴንጤ ፓስተር መሆኑ ነው። እዚህ ያንብቡ

A marriage certificate from 2009 appears to show her second marriage was officiated by a Christian minister at a Minnesota registry – despite her previous marriage and divorce being in strict accordance with Islamic tradition and shariah law

ኢልሃን ኦማር ከሰዶማዊ ወንድሟ ከ አህመድ ኤልሚከ ጋር በመጋባቷ እና ለግብረሰዶማውያን ቅርርብ ስላላት ነው የተወካዮች ምክር ቤት አባል ለመሆን የበቃችው። እዚህ ለመድረስ ሴትዮዋ ያልሰራችው ወንጀል ያላጨበረበረችበት አካሄድ የለም። እኔና እናንተ እሷ የሠራችውን ዓይነት ወንጀል ሠርተን ቢሆን ወዲያውኑ ከአሜሪካ ተጠርፈን ነበር። የዛሬዋ ዓለማችን ሰይጣን የሚመራት የግብረሰዶማውያን ዓለም ናትና።

አየን አይደለም የግብረሰዶማውያን አምላክ አላህ እንደሆነ። ለዚህ እኮ ነው በተለይ በመንፈሳዊ ሕይወት ረገድ ምድረ በዳ በሆነችው የሚነሶታ ግዛት የዋቄዮአላህ ልጆች የሆኑት ሶማሌዎች እና ኦሮሞዎች በብዛት ለመኖር የወሰኑት።

ባሁኑ ሰዓት፡ ከዋሽንግተን ወደ ሚነሶታ የተመለሰችው ኢልሃን ኦማር ከአዲስ አበባ ወደ ሚነሶታ ከተመለሰው ሰዶማዊ ጀዋር መሀመድ ጋር በመገናኘት ላይ ናት። የዚህን አረብ ውርንጭላ እግር የሚሰብር አንድ ኢትዮጵያዊ በአሜሪካ ይጥፋ? ያሳዝናል!

ኢትዮጵያ በታሪኳ ለመጀመሪያ ጊዜ ሙስሊም እና ግብርሰዶማዊ መሪ መጣላት፤ እርሱም ዶ/ር አብዮት አህመድ ይባላል። ሰሞኑን ወደ ባሕር ዳር ተጉዞ የነበረው የሶማሌ ክልል መሪም ግብረሰዶማዊ ሳይሆን አይቀርም።

ነገሮችን ሁሉ እንዴት በቅደም ተከተል እንዳዘጋጇቸው በደንብ እንታዘብ።

አብዮት አህመድ ልክ ስልጣን ላይ እንደወጣ ሥራውን በግድያ ነው የጀመረው፤ በመስቀል አደባባይ እነ ኢንጂነር ስመኘውና አዲስ አበቤዎችን በመግደል፣ በጅጅጋ፡ ልክ እንደ ግራኝ አህመድ ተዋሕዶ አባቶችን ከእነ ዓብያተክርስቲያናቱ በእሳት በማቃጠል ነው። በጅጅጋ ይህን ጽንፈኛ ተግባር ከፈጸመ በኋላ የነበረውን የሶማሌ ክልል ፕሬዚደንት አብዲ መሀመድ ኦምርን ከስልጣን በማንሳት የለስላሳ ጂሃድ አጋሩን አህመድ አብዲን በቦታው ተካው።

እነዚህ ሶማሌዎች ዛሬ ልክ እንደ ዶ/ር አህመድ ኢትዮጵያዊነትን እየሰበኩ ጅል ኢትዮጵያውያንን በማታለል ላይ ይገኛል። የሶማሌ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ሙስጠፌ መሃመድ ሰሞኑን ወደ ባህር ዳር በመጓዝ የማታለያ ጂሃድ ሲያካሂድ ታይቷል። ዶ/ር አህመድ አንድ ነገር ቢሆን ወይም ከስልጣን ቢወገድ ስልጣኑን ከሰሜን ሰዎች በመከላከል ለሶማሌዎች ትቶ ለመሄድ የተዘጋጀ ይመስላል። ኦሮሞ + ሶማሌ። የሉሲፈራውያኑ ፍላጎት ያ ነውና! እኛ ማወቅ ያለብን ግን አንድ ሙስሊም ሶማሌ በምንም ዓይነት ተዓምር ታሪካዊቷን ኢትዮጵያን እና ኢትዮጵያውያንን ሊወድ አይችልም፤ በፍጹም!!!

ኧረ ኢትዮጵያውያን ንቁ፤ ኧረ መታለል ይብቃን በሉ!

_____________________

Posted in Conspiracies, Ethiopia, Faith, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ከሃዲት ኦነጓ የዶ/ር አብዮት አህመድ ደጋፊ በፕሬዚደንት ትራምፕ ፖሊስ ታሠረች

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on July 19, 2019

SnapShot(66)

የአረቦች ወኪል የሆነውስ ገዳይ አልአብይ መቼ ይሆን የሚታሠረው?

ያው እንግዲህ ከነ ማስረጃው፦

 • አብዮት አህመድ አሊ = ኦነግ
 • ለማ መገርሳ ገገማ = ኦነግ
 • ብርሃኑ ነጋ ጋጋ = ኦነግ
 • ደመቀ መኮንን ሀሰን = ኦነግ

በይበልጥ የሚያሳዝነው በመዋዕለ ሕፃናት የእቃ እቃ ጨዋታ የተጠመዱት ህዋሃቶች እነዚህን የሃገረ ኢትዮጵያ ጠላቶች ከቀለቡ በኋላ ሥልጣኑን በሰፌድ አስረክበዋቸው መፈርጠጣቸው ነው። ግብዞች! የማይከዷቸውና የማይመጡባቸው መስሏቸዋል። ሊበላህ የተዘጋጀውን አዞ መቀለብ ማለት እንደዚህ ነው። መቼም ይህ ታሪክ የማይረሳው አሳፋሪ፣ ቅሌታማና ክህደት የተሞላበት ተግባር ነው!

ኢትዮጵያዊነታቸውን በመተው “ኦሮሞ ነን” የሚሉት፣ ክርስቶስን በመካድ የሃገራችንን ከተሞች አዳማ እና ቢሸፍቱ ብለው የሰየሙት የዲያብሎስ የግብር ልጆች ኢትዮጵያውያንን በሃገራቸው ያሥሯቸዋል፣ ይገድሏቸዋል፣ እትብታቸው ከተቀበረባት ምድር ያፈናቅሏቸዋል። ይህ አልበቃ ስላለ ኢትዮጵያውያንን በሄዱበት ሃገር እየተከታተሉ በማሳደድ ላይ ናቸው፤ በእነ መመህር ዘምድኩን በቀለና ኤርሚያስ ለገሰ ላይ በጀርመን ክሶችንና ማስፈራሪያዎች በመላክ ላይ ናቸውአይይ! እንደው ምን ይሻላል!? የሚመጣባቸው መቅሰፍት ምን ሊሆን እንደሚችል መገመት ይችሉ ይሆን?

እኔን በይበልጥ የሚያሳስበኝ ኦሮሞ በሚባለው በሉሲፈራውያኑ የአዲስ ሕዝብግንባታ ተንኮለኛ ሤራ የተጠመዱት ተዋሕዶ ወንድሞቼ እና እህቶቼ ናቸው። ፈጥናችሁ ፈረንጅ የሰጣችሁን ኦሮሞነታችሁንና አምልኮተ ባዕዱን በመካድ ኢትዮጵያዊነታችሁና ተዋሕዶ ክርስትናችሁን ካላጠበቃችሁ በቅርቡ በአውሬው እንደምትዋጡ ልታውቁት ይገባል፤ ምርጫችሁ ነውና። አምላካችን ሰውን ከአባቱ፥ ሴት ልጅንም ከእናትዋ ልለያይ ነው የመጣሁት ብሎናልና፡ ቶሎ ወስኑ፤ ወይ ከእግዚአብሔር አምላክ ጋር ፥ ወይ ከዋቄዮአላህ ጋር ፥ ወይ ከበጉ ጋር ወይ ከፍየሉ ጋር ፥ ወይ ከኢትዮጵያ ጋር ወይ ከአረቢያ ጋር።

ኦሮሚያ” በተባለው የኢትዮጵያ ምድር ያላችሁ ኢትዮጵያውያን እና ተዋሕዶ ክርስቲያኖች ማንነታችሁን ለአምላክና ለወገኖቻችሁ ለማሳወቅ የሚሊየንሰውተቃውሞ ሰልፍ በናዝሬት ወይም/እና ደብረ ዘይት ከተሞች ላይ በቅርቡ ማሳየት ይጠበቅባችኋል።

[የማቴዎስ ወንጌል ፲፡፴፬]

በምድር ላይ ሰላምን ለማምጣት የመጣሁ አይምሰላችሁ፤ ሰይፍን እንጂ ሰላምን ለማምጣት አልመጣሁም። ሰውን ከአባቱ፥ ሴት ልጅንም ከእናትዋ፥ ምራትንም ከአማትዋ እለያይ ዘንድ መጥቻለሁና

_____________________

Posted in Conspiracies, Ethiopia, Infos | Tagged: , , , , , , , , | Leave a Comment »

ዓይናችን እያየ የምዕራቡ ዓለም በመውደቅ ላይ ነው | ረብሻ በአሜሪካ ተወካዮች ምክር ቤት

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on July 19, 2019

 

የምጽአት ዓለም አራት ሴትፈረሰኞች” የአሜሪካን ወጥ በእሾህ ለማማሰል ተዘጋጅተዋል

አፈ ጉባኤዋ ናንሲ ፐሎሲ የምክር ቤቱን ህግ በመጣስ ፕሬዚደንት ዶናልድ ትራምፕን በዘረኝነት በመወንጀሏ

ከፍርድ ቤቱ ተወገደች፤ የጉባኤው መሪ የነበረው ሰው ነገር ሁሉ ስላላማረው “በቃኝ፣ ሰለቸኝ!” በማለት መዶሻውን ወርውሮ ከምክር ቤቱ አዳራሽ ሹልክ ብሎ ወጣ። ቀደም ሲል አራቱ ጋለሞታዎች የራሳቸውን ፓርቲ አባል ናንሲ ፔሎሲን ዘረኛ ነች ብለው ሲወቅሷት ነበር።

ወቸውጉድ! ያሰኛል፤ እነደዚህ ዓይነት ውጥንቅጥ ነገር በአሜሪካ ታሪክ ታይቶ እንደማይታወቅ ብዙ ታዛቢዎች እየተናገሩ ነው። “History in the House: Congress weathers unprecedented week”

I’ve never seen a week like this week,” said another veteran of the House, Rep. Tom Cole (Okla.), a former member of GOP leadership who now is the top Republican on the Rules Committee. Cole said he’s never seen a lawmaker abandon the chair of the House, never seen a Speaker’s words be ruled out of order and never seen a House majority vote to reinstate those words.

ይህን ረብሻ ያመጡት አራቱ ጋለሞታ ሴትየተዋካዮች ምክር ቤት ዓባላት ናቸው፤ በተለይ ደግሞ ለአሜሪካ ውድቀት ከኢትዮጵያ የተላከችው ቅሌታማዋ ሶማሊት ቁልፍ ሚና ትጫወታለች።

በዮሐንስ ራዕይ ውስጥ ከምጽአተ ዓለም (የዓለም መጨረሻ) ጋር እጅጉን የተቆራኙትን አራቱን ፈረሰኞች በማንሳት ለእነዚህ አራት ሴት የምክር ቤት አባላት፤ “የምጽአት ዓለም አራት ሴት ፈረሰኞች” የሚል ስያሜ ሰጥተዋቸዋል።

አሜሪካን የሚያክል ግዙፍና ኃያል፣ አንድ ቋንቋ ብቻ እና አንድ አሜሪካዊ ባሕል ያላት ሃገር እንዴት ይህን ያህል ልትከፋፈል፣ ልትደክምና ልትወድቅ ቻለች?

እስኪ ተመልከቱ በሃገራችን እየሠሩ ያሉትን ዲያብሎሳዊ የከፋፍለህ ግዛ ሥራ! እስኪ ተመልከቱ ዶ/ር አህመድን “አድርገው! ጦርነቱን ቶሎ ቀስቅስ!” በማለት እንዴት በየቦታው እንደሚያሽከረክሩት፤ ኢንጂነር ስመኘውንና ጄነራሎቹን በመግደል አማራና ትግሬ በተባሉት ኢትዮጵያውያን መካከል ጦርነት እንዲቀሰቀስ ፈለገ፤ ግን ይህ አልተሳካለትም ፥ ስለዚህ በድጋሚ ወደ አስመራ በመጓዝ ለኢሳያስ አፈወርቆ የሚከተለውን አለው፦

ኦሮሚያን እንመሠርት ዘንድ ፈቃዱን አግኝቻለሁ፤ ብዙ ገንዘብም ሰጥተውኛል ስለዚህ አንተንና ቤተሰብህን እንደ ጋዳፊ ሰዶማዊ በሆነ መልክ እንዳይገድሉህ አሁን ፈጥነህ በትግሬዎች ላይ ጦርነት ጀምር፤ ባጭር ጊዜ ውስጥ አንድ ሚሊዮን ትግሬዎችን መደምሰስ ይቻለናል፤ ዓለም እንዳላየና እንዳለሰማ ጸጥ ነው የሚለው፤ በባድሜው ጦርነት እንኳን ግማሽ ሚሊየን ተዋሕዶ የዋቄዮአላህ ጠላቶችን ገድለናል፤ ያው ምንም አልሆነም፤ ስለዚህ አሁንም ይቻለናል፤ አድርገው!።”

የአሜሪካዋ ግዛት አለባማ ሰኔት ዕጩ የሆኑት አቶ ጆን ሜሪል ከትናንትና ወዲያ የሚከተለውን ብለዋል፦

ግብረሰዶማውያን አሜሪካን ደመሰሰዋታል” Alabama Senate Candidate Declares That The Sodomites Have Destroyed The US

እስኪ ንገሩን፦ በግብረሰዶማዊነት ባህል የተጨማለቁት ምዕራባውያን ሃገራት ናቸው በይበልጥ ሃያልና ሥልጡን ወይስ እንደ ኢትዮጵያ ግብረሰዶማዊነትን አንቀበለም በማለት የእግዚአብሔርን ትዕዛዛት ለመጠበቅ የሚታገሉት ሃገራት?

ለማንኛውም፡ ኢትዮጵያን አትንኳት!

________________________

Posted in Conspiracies, Ethiopia, Faith, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

Jihadists Rape, Stone Armenian Christian Woman to Death in Syria

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on July 18, 2019

የኢልሃን ኦማር ጂሃዳውያን ወንድሞች የስልሳ ዓመቷን አርሜኒያዊት ክርስቲያን እህታችንን ለዘጠኝ ሰዓታት ያህል እየተፈራረቁ ያለማቋረጥ በወሲብ ከደፈሯት በኋላ በድንጋይ ወግረው ገደሏት። ነፍሷን ከደጋጎቹ ቅዱሳን ጎን በአፀደ ገነት ያሳርፍልን!

Christian and human rights groups reported over the last week that the 60-year-old Suzan Der Kirkour was found dead outside of her village, al-Yaqoubiyeh.

Islamic terrorists from the Jihadist organization Jabhat al-Nusra stoned to death an Armenian Christian woman living in the Syrian province of Idlib.

Christian and human rights groups reported over the last week that the 60-year-old Suzan Der Kirkour was found dead outside of her village, al-Yaqoubiyeh.

According to the website of International Christian Concern (ICC), “An autopsy revealed that Suzan was tortured and repeatedly raped over an estimated period of nine hours. She was then stoned to death.”

The French Christian humanitarian organization SOS Chrétien’s d’Orient, wrote that “cruel was her ordeal. The reality is just as much… (a) virgin at sixty, she died under the repeated assaults of the jihadists of al-Nusra.”

The autopsy reveals that Suzan had been subjected to repeated rape since the afternoon of Monday (the 8th) until early Tuesday morning, only hours before her discovery. As a martyr, she is joined in heaven by thousands of Christian brothers, who died in the arena of barbarism,” SOS Chrétien’s d’Orient added.

SOS Chrétiens d’Orient describes itself as a non-political NGO that works “in the heart of the secured areas of the Middle East. It’s young and dynamic members, work on a 24/7 basis the field supporting the Christians of the East, whether Orthodox or Catholic, providing concrete and humanitarian material aid.”

ICC wrote that Suzan worked as a gardener and Arabic teacher. After her retirement, she was a volunteer at the Kneye Village Church “where she helped youth achieve their baccalaureate.”

Source

__________________

Posted in Ethiopia, Faith, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

አሜሪካውያን ለ ፕሬዚደንት ትራምፕ | “ሶማሊቷን ወደ ሶማሊያ መልሳት፡ “Send Her Back”” እያሉ መፈክር ሲያሰሙ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on July 18, 2019

ፕሬዚደንት ትራምፕ የምርጫ ስብሰባ ላይ የተገኙት አሜሪካውያን ይህን ያሉት፡ ፕሬዚደንቱ የኢልሃን ኦማርን ፀረአሜሪካ አቋም ካወሱ በኋላ ነበር

__________________

Posted in Curiosity, Ethiopia, Infos | Tagged: , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ፕሬዚደንት ትራምፕ ስለ ቅሌታማዋ ሶማሊት | ወንድሟን እንዳገባች ሰምቻለሁ፤ ጉዳዩ መጣራት አለበት

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on July 18, 2019

የዚህች ቅሌታም አባት የ አልሸባብ አባል የነበረ ብሎም በጦር እና ጥቃት ወንጀሎች የሚፈለግ ወንጀለኛ ነው። በኦባማ ፈቃድ ያው እስካሁን በአሜሪካ ይኖራል። በጣም ይገርማል።

ሌብነትና ማጭበርበር የሶማሌዎች ባሕል ነውና ኢልሃን ኦማርም ወንድሟን አግብታ ዛሬ ወደ ምንታንቋሽሻት አሜሪካ እንዲመጣ አድርጋዋለች። ይህች ሴት ከሦስት ዓመታት በፊት በሚነሶታ ግዛት በተካሄደው ምርጫ የዘመቻ ገንዘብ በመስረቋ ባለፈው ወር ላይ አምስት መቶ ዶላር መቀጮ እንድትከፍል በፍርድ ቢት ታዝዛ ነበር። አቤት ቅሌት! እንግዲህ አሜሪካ እነዚህን አታላይ እባቦች ወደ ሃገሯ የምታስገባው መቅሰፍቱን መቀበል ግድ ሆኖባት ካልሆነ በቀር ሌላ ምክኒያት ሊኖር አይችልም። በጣም አስገራሚ ጊዜ ነው!

__________________

Posted in Conspiracies, Ethiopia, Infos | Tagged: , , , , , , , , , | Leave a Comment »

እኅተ ማርያም | የዶ/ር አብዮት መመረጥ ኢትዮጵያ እርግማኗን ያየችበት ጊዜ ነው | ሥልጣኑን ከቀጠለ የኢትዮጵያ ሕዝብ ደም ያለቅሳል

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on July 16, 2019

እህታችን ጀግና ናት! እህታችን ወንዶቹን በለጠቻቸው እኮ፤ ቀበቶ አስሮ ሱሪው ላይ ከሚሸና “ወንድ”፣ መሣሪያ ታጥቆ ከሚያንቀላፋ “ወንድ”፣ ፂሙን አጎፍሮ “አብያችን፣ አቢቹ፣ ክቡር፣ አንቱና እሳቸው” እያለ ከሚቀባጥር ልፍስፍስ ወንድ በብዙ ሺህ ዕጥፍ በለጠች።

ቃለ ሕይወት ያሰማልን፡ እህታችን!

________________________

Posted in Ethiopia, Faith, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: