Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • July 2019
    M T W T F S S
    1234567
    891011121314
    15161718192021
    22232425262728
    293031  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

አውሮፓና አሜሪካ አይተውት በማያውቁትና ከአፍሪቃ በመጣ ሙቀት እየተቃጠሉ ነው

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on July 25, 2019

ሰይፍ የሚያነሡ ሁሉ በሰይፍ ይጠፋሉ!

ልክ ሃሪኬንና ቶርኔዶየሚሏቸው አውሎ ንፋሳት መነሻ ኢትዮጵያ እንደሆነው፡ የዚህ ሙቀት አመላላሽ ንፋስ መነሻም ከሃገራችን ተራሮች ነው። ይገርማል፤ በጽዮን ተራሮች ላይ ሆኖ ንፋሱን እፍፍፍ!የሚለው ኃይል አለ። በሰማይ በኩል በሳተላይትና ቴሌስኮፕች ይከታተሉታል፤ በምድር ላይ ደግሞ በተቀደሱት ተራሮች ላይ በሚገኙት ቅዱሳት ገዳማቱ አቅራቢያ ፋብሪካዎችንና የንፋስ ቱርቢኖችን በመስራት ይህን ኃይል ይተናኮሉታል።

ሰሞኑን በመታየት ላይ ያለው ንፋስ ከሳህራ በርሃ አቧራ ይዞና ብዙ ሺህ ኪሎሜትሮችን በማቁረጥ ወደ አውሮፓና አሜሪካ ይጓዛል፤ ለእነዚህ አህጉራት ፎስፈረስ አዘሉ አቧራ አንዳንዴ ይጠቅማቸዋል አንዳንዴ ይቀጣቸዋል። አሁን በሃገራችን ስልጣን ላይ ያስቀመጧቸው እርኩሶች አባቶችን፣ እናቶችን፣ ልጆቻቸውን እና ዓብያተ ክርስቲያኖቻቸውን በእሳት እያቃጠሏቸው ስለሆነ አሁን አውሮፓውያኑ እና አሜሪካውያኑ በመቀጣት ላይ ናቸው፤ ያው እንግዲህ አይተውት የማያውቁትንና ከሰማይ የመጣውን ኃይለኛ ሙቅት እየቀመሱት ነው። በነገራችን ላይ ይህን ከሰማይ የሚመጣውን የፀሐይ ሙቀት ለመከላከል ነው ላለፉት 25 ዓመታት ሰማዩን በኬሚካል በመርጨት ላይ የሚገኙት፤ አውሮፕላን ሲያልፍ ሰማይ ላይ የሚታየው ደመናማ የመሰለ መስመር ከዚህ ጋር የተያያዘ ይመስለኛል። ገና መጀመሩ ነው!

ከሦስቱ “M“ኦች Macron, Merkel &  May መካከል አንዷ ሜይ በትናንትናው ዕለት ከእንባዋ ጋር ከስልጣን ተሰናበተች። አዲሱ ጠቅላይ ሚንስትር ቦሪስ ጆንሰን የክርስቶስ ተቃዋሚዋ ቱርክ ዝርያ አለበት። ምንም እንኳን ቅድመ አያቱ ለዘብተኛ ስለነበር በኦቶማን ቱርኮች ተገድሎ እንደነበር ቢታወቀም፣ ምንም እንኳን ቦሪስ ጆንሰን አጥባቂ ካቶሊክ እንደሆነ ቢነገርለትም፤ ያም ሆነ ይህ ቱርክ ቱርክ ነው፤ አፍንጫና አይን ይመሰክራሉ። ቦሪስ በንግስቲቷ ምረቃ ጠቅላይ ሚንስትር ሆኖ በተሾመበት ዕለት ብሪታኒያ በታሪኳ አይታው በማታውቀው ሙቀት እየተቀቀለች ነው።

በዘመነ ቦሪስ ብዙ ቀውጥ እና የእስላም ሽብር ጥቃቶች በብሪታኒያ እንደሚታዩ ከወዲሁ መተንበይ እደፍራለሁ።

______________________

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

Connecting to %s

 
%d bloggers like this: