ማመን ያዳግታል | አብዮት አህመድ በኢትዮጵያ እና በተዋሕዶ ቤተክርስቲያኗ እንዴት እንደሚያላግጥ ወገን ተመለከት
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on July 24, 2019
ይህ ሰው የቀን ጅብ አውሬ እንጂ ኃላፊነት ያለውና የኢትዮጵያን ህዝብ በቅን ለማስተዳደር የቆመ ሰው አይድለም፤ ውሻ እንኳን የበላበትን አይረሳም ፥ ይህ ከሃዲ ግን በኦርቶዶክስ ተዋህዶ በእግዚአብሔር ቤተመቅደስ ካባ ለብሶ ዛሬ የእግዚአብሔር ቤተመቅደስ ሲቃጠልና አባቶቻችን ሲታረዱ እየሸሸ ወደሌላ ሀገር ለሽርሽር ይሄዳል፣ የጂሃድ አጋሩን፡ ውርንጭላ ጃዋርን ወደ አሜሪካ ይልካል፡ በእርሱ ፈንታ ሌሎችን በእስር ቤት ያጉርና፤ “ያው ወንጀለኞቹን አሁን ይዣቸዋለሁ!” በማለት ህዝቡ እንዳይነቃበት የእንቅልፍ ታብሌት ይሰጠዋል።
በጣም የሚያሳዝነው ደግሞ የተዋሕዶ ልጆች በታረዱበትና ፮ ዓብያተ ክርስቲያናት በተቃጠሉበት ማግስት፡ አብዮት አህመድ “አዳማ” ወደተባለችው ከተማ በማምራት ከዩኒቨርሲቲ ተመራቂዎች ጋር ጂሃዳዊ ድሉን አብሮ ለማክበር መወሰኑ ነው። ታዲያ ወገን፡ ይህ በግልጽና ሆን ተብሎ በንቀትና ማን አለብኝነት የሚፈጸም ተግባር አይደለምን?! እንኳን እንደርሱ ምንም ሳይሰራ የሕዝብን ፍቅር ቶሎ ያገኘ ቀርቶ፤ የትኛውም ሕዝብን አገለግላለሁ የሚል አንድ መሪ የተለየ አጀንዳ ቢኖረው እንኳን፡ ህዝቡ በአሰቃቂ ሁኔታ እየታደነ ሲገደልና ዓብያተ ክርስቲያናት በተከታታይ ሲቃጠሉ ሀገር ጥሎ ሊሸሽ አይችልም፡ በፍጹም!(ልብ በል ወገን፦ በዚህ ዓመት ብቻ ሃያ የተዋሕዶ ዓብያተ ክርስቲያናት ተቃጥለዋል።)
ይህን መሰሉ ጭካኔ በኢትዮጵያ ታሪክ የተከሰተው በግራኝ አህመድ እና በቤኒቶ ሙሶሊኒ ዘመናት ነበር። እነ ግራኝ አህመድና ጣሊያኑ ሙሶሊኒ መጨረሻቸው እነርሱን አያርገን እስኪያሰኝ ድረስ በጣም አስቃቂ እንደነበር የሚታወስ ነው። ታዲያ ሁንም በዚህ መልክ እንዲህ ከቀጠለ ኢትዮጵያውያን በቅርቡ አብዮት አህመድን በአንድ የአዲስ አበባ አደባባይ ላይ ልክ እንደ ሙሶሊኒ ሰቅለው ቢሸኑበት አይድነቀን።ሰይፍ የሚያነሡ ሁሉ በሰይፍ ይጠፋሉና። ቅዱስ እስጢፋኖስ በለተቀኑ ቶሎ ይንቀለው!
Leave a Reply