ከሃዲት ኦነጓ የዶ/ር አብዮት አህመድ ደጋፊ በፕሬዚደንት ትራምፕ ፖሊስ ታሠረች
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on July 19, 2019
የአረቦች ወኪል የሆነውስ ገዳይ አል–አብይ መቼ ይሆን የሚታሠረው?
ያው እንግዲህ ከነ ማስረጃው፦
- – አብዮት አህመድ አሊ = ኦነግ
- – ለማ መገርሳ ገገማ = ኦነግ
- – ብርሃኑ ነጋ ጋጋ = ኦነግ
- – ደመቀ መኮንን ሀሰን = ኦነግ
በይበልጥ የሚያሳዝነው በመዋዕለ ሕፃናት የእቃ እቃ ጨዋታ የተጠመዱት ህዋሃቶች እነዚህን የሃገረ ኢትዮጵያ ጠላቶች ከቀለቡ በኋላ ሥልጣኑን በሰፌድ አስረክበዋቸው መፈርጠጣቸው ነው። ግብዞች! የማይከዷቸውና የማይመጡባቸው መስሏቸዋል። ሊበላህ የተዘጋጀውን አዞ መቀለብ ማለት እንደዚህ ነው። መቼም ይህ ታሪክ የማይረሳው አሳፋሪ፣ ቅሌታማና ክህደት የተሞላበት ተግባር ነው!
ኢትዮጵያዊነታቸውን በመተው “ኦሮሞ ነን” የሚሉት፣ ክርስቶስን በመካድ የሃገራችንን ከተሞች አዳማ እና ቢሸፍቱ ብለው የሰየሙት የዲያብሎስ የግብር ልጆች ኢትዮጵያውያንን በሃገራቸው ያሥሯቸዋል፣ ይገድሏቸዋል፣ እትብታቸው ከተቀበረባት ምድር ያፈናቅሏቸዋል። ይህ አልበቃ ስላለ ኢትዮጵያውያንን በሄዱበት ሃገር እየተከታተሉ በማሳደድ ላይ ናቸው፤ በእነ መመህር ዘምድኩን በቀለና ኤርሚያስ ለገሰ ላይ በጀርመን ክሶችንና ማስፈራሪያዎች በመላክ ላይ ናቸው…አይይ! እንደው ምን ይሻላል!? የሚመጣባቸው መቅሰፍት ምን ሊሆን እንደሚችል መገመት ይችሉ ይሆን?
እኔን በይበልጥ የሚያሳስበኝ ኦሮሞ በሚባለው በሉሲፈራውያኑ የአዲስ ሕዝብ–ግንባታ ተንኮለኛ ሤራ የተጠመዱት ተዋሕዶ ወንድሞቼ እና እህቶቼ ናቸው። ፈጥናችሁ ፈረንጅ የሰጣችሁን ኦሮሞነታችሁንና አምልኮተ ባዕዱን በመካድ ኢትዮጵያዊነታችሁና ተዋሕዶ ክርስትናችሁን ካላጠበቃችሁ በቅርቡ በአውሬው እንደምትዋጡ ልታውቁት ይገባል፤ ምርጫችሁ ነውና። አምላካችን ሰውን ከአባቱ፥ ሴት ልጅንም ከእናትዋ ልለያይ ነው የመጣሁት ብሎናልና፡ ቶሎ ወስኑ፤ ወይ ከእግዚአብሔር አምላክ ጋር ፥ ወይ ከዋቄዮ–አላህ ጋር ፥ ወይ ከበጉ ጋር ወይ ከፍየሉ ጋር ፥ ወይ ከኢትዮጵያ ጋር ወይ ከአረቢያ ጋር።
“ኦሮሚያ” በተባለው የኢትዮጵያ ምድር ያላችሁ ኢትዮጵያውያን እና ተዋሕዶ ክርስቲያኖች ማንነታችሁን ለአምላክና ለወገኖቻችሁ ለማሳወቅ የሚሊየን–ሰው–ተቃውሞ ሰልፍ በናዝሬት ወይም/እና ደብረ ዘይት ከተሞች ላይ በቅርቡ ማሳየት ይጠበቅባችኋል።
[የማቴዎስ ወንጌል ፲፡፴፬]
“በምድር ላይ ሰላምን ለማምጣት የመጣሁ አይምሰላችሁ፤ ሰይፍን እንጂ ሰላምን ለማምጣት አልመጣሁም። ሰውን ከአባቱ፥ ሴት ልጅንም ከእናትዋ፥ ምራትንም ከአማትዋ እለያይ ዘንድ መጥቻለሁና”
Leave a Reply