ፕሬዚደንት ትራምፕ ስለ ቅሌታማዋ ሶማሊት | ወንድሟን እንዳገባች ሰምቻለሁ፤ ጉዳዩ መጣራት አለበት
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on July 18, 2019
የዚህች ቅሌታም አባት የ አልሸባብ አባል የነበረ ብሎም በጦር እና ጥቃት ወንጀሎች የሚፈለግ ወንጀለኛ ነው። በኦባማ ፈቃድ ያው እስካሁን በአሜሪካ ይኖራል። በጣም ይገርማል።
ሌብነትና ማጭበርበር የሶማሌዎች ባሕል ነውና ኢልሃን ኦማርም ወንድሟን አግብታ ዛሬ ወደ ምንታንቋሽሻት አሜሪካ እንዲመጣ አድርጋዋለች። ይህች ሴት ከሦስት ዓመታት በፊት በሚነሶታ ግዛት በተካሄደው ምርጫ የዘመቻ ገንዘብ በመስረቋ ባለፈው ወር ላይ አምስት መቶ ዶላር መቀጮ እንድትከፍል በፍርድ ቢት ታዝዛ ነበር። አቤት ቅሌት! እንግዲህ አሜሪካ እነዚህን አታላይ እባቦች ወደ ሃገሯ የምታስገባው መቅሰፍቱን መቀበል ግድ ሆኖባት ካልሆነ በቀር ሌላ ምክኒያት ሊኖር አይችልም። በጣም አስገራሚ ጊዜ ነው!
Leave a Reply