Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • July 2019
    M T W T F S S
    1234567
    891011121314
    15161718192021
    22232425262728
    293031  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

ጥብቅ ማሳሰቢያ | የክርስቶስ ተቃዋሚዋ ቱርክ ኢትዮጵያንና አርሜኒያን ለመውረር በመሰናዳት ላይ ናት

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on July 13, 2019

ሁለቱ የዓለማችን ጥንታውያን የክርስቲያን ሃገራት የክርስቶስ ተቃዋሚውን በጣም መማረካቸው ሊያስደንቀን አይችልም።

ከመቶ ዓመታት በፊት ሁለት ሚሊየን አርሜናውያን ክርስቲያን ወገኖቻችንን የጨፈጨፈችው ቱርክ ዛሬም አርሜኒያን በማሳደድ ላይ ነች። የገዳይ ግራኝ አልአብይ አጋር የሆነው እብዱ የቱርክ ፕሬዚደንት ኤርዶጋን አሥር ሺህ ኪሎሜትር ያህል ተጉዞ ወደ ደቡብ አሜሪካ በመሄድ አርሜኒያ ተብላ በተሰየመችው የኮሎምቢያ ከተማ አንድ የቱርክ ኃውልትን ለመትከል በቅቷል። ይህ በጣም የሚገርም ነገር ነው።

እንደምናየው ቱርክን የክርስቲያን ሰማዕታት ደም በጣም ያቁነጠንጣታል ያለው። ከአምስት መቶ ዓመታት በፊት አክሱምን ለመቆጣጠር በመሻት ግራኝ አህመድን በመልመል በሃገራችን ላይ ብዙ ጥፋቶችን አስከትላ ነበር። ዛሬም እኛ በጉለሌ ጉዳይ እርስበርስ ስንባላ ለስለስ ባለ መንገድ በሐረር በኩል በመግባት ላይ ናት። በአንድ በኩል፡ ትምህርት ቤቶችን፣ የባህል ማዕከላትን፣ ምግብ ቤቶችንና መስጊዶችን ልስራ እያለች ሰላማዊ በሆነ መልክ ሰተት ብላ ስትገባ ፥ በሌላ በኩል ደግሞ በሶማሊያ ከፍተኛ የጦር ዝግጅት በማድረግ ላይ ትገኛለች። እርኩሷ የክርስቶስ ተቃዋሚ ቱርክ ደም ጠምቷታል፤ ስለዚህ ለአርሜኒያ ያሰበችው ለኢትዮጵያም ይሆናል። ከመቶ ዓመታት በፊት በዘመነ ግራኝ አህመድ ከሶማሌዎች ጋር ጥብቅ ግኑኝነት የነበራት ቱርክ ዛሬም በዳግማዊ ግራኝ አህመድ ዘመን ለሶማሌዎች ያላት ዲያብሎሳዊ ፍቅር በጣም ጥብቅ ነው። ዓይናችንን በተለይ በቱርክ ላይ ይሁን!

ሁለቱ ጥንታውያን ክርስቲያን ሃገራት ለቱርክ ውድቀት ምክኒያት ይሆናሉ። ታዋቂው የግሪክ ኦርቶዶክስ አባት ፓይሲዮስ እንደተነበዩት ከሆነ ቱርክን በሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ እርዳታ የምታጠፋት በዛሬው ታሪካዊ ዕለት የመከላከያ ሮኬቶችን ለቱርክ የሸጠችላት ኦርቶዶክስ ሩሲያ ናት። Elder Paisios’ Amazing Prophecies About Constantinople

ከቱርክ ጋር የሚያብር፣ ለቱርክ የሚሠራ የሃገረ ኢትዮጵያና አምላኳ ጠላት ነው፤ የክርስቶስ ተቃዋሚ ነው። ተዋሕዶ መሪዋ ክርስቶስ ይባላል፤ ኢትዮጵያን(ኃይማኖቷን ተዋሕዶን)የነካ ሐያሉ አምላክ ይገስፀዋል።

_____________________

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

Connecting to %s

 
%d bloggers like this: