ጉድ በስዊድን|ሙስሊሞች “የኛ፣ ኬኛ” ብቻ ወደሚሉት መንደር “ኩፋር” ጥቁሮች እንዳይገቡ ሲከለከሉ
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on July 8, 2019
አጋንንት በመላው ዓለም ተልቅቀዋል…ይህ ነገር በአገራችን ብቻ አይደለም …
ሙስሊሞች ጠቅልለው በያዙትና ልክ እንደ አፓርታይድ ሥርዓት ሙስሊም–ያልሆኑ እንዳይገቡ በሚከለከሉበት የስቶክሆልም ከተማ ክፍል/ No-Go area በኩል በእንግድነት የመጡት ጥቁር አሜሪካውያኑ ሙዚቀኞች ለማለፍ ሲሞክሩ የአፍጋኒስታን ሙስሊሞች ተከታትለው አጠቋቸው። ሙዚቀኞቹ በሰውነት ግዝፈት ከእነርሱ ግማሽ የሚሆኑትን ሙስሊሞች “ባካችሁ ተውን! አትከተሉን!” እያሉ ለግማሽ ሰዓት ያህል ቢለማመጧቸውም አሻፈረኝ ስላሏቸው መጨረሻ ላይ አሜሪካውያኑ ሙስሊሞችን እንደ ድመት አንጠልጥለው ሲወረውሯቸው ይታያሉ። ደግ አደረጓቸው!
Leave a Reply