ኢማሙ በመዲና የመሀመድ መስጊድ ውስጥ አንዛረጡ ፥ ለምን? | የተዋሕዶ አባት መልስ አላቸው
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on July 6, 2019
የፀሎት አባቶች ከደብረዳሞ፣ ከደብረ ሊባኖስ፣ ከዋልድባ ወይም ከ ደብረ ቢዛን ሆነው መካና መዲናን ማናወጥ፡ ካሊፎርኒያን ማንቀጥቀጥ፣ ዶ/ር አህመድን ማቁነጥነጥ/ማስቀበጣጠር ይችላሉ። በዚህ መቶ በመቶ እርግጠኛ ነኝ።
ይህን ቪዲዮ ለአንድ ሞሮካዊ ሙስሊም የሥራ ባልደረባዬ ካሳየሁት በኋላ የሚከተለውን አጫወተኝ፦
“በተለምዶ መስጊድ ውስጥ ከተፈሳ፡ አየሩ ውስጥ ያሉትን ጂኒዎች ሊያሳውራቸው ብሎም ሊገድላቸው ይችላል” ተብሎ ይታመናል አለኝ። ዋው! አልኩና የተዋሕዶ አባቶች ይህን በሚመለከት ኃይለኛ መንፍሳዊ መልዕክት እንዳላቸው…ከእርግማን ጋር የተያያዝ ነገር እንዳለ በማስትወስ ጉዳዩን ለጊዜው ተውኩት…ይህን ጉዳይ አስመልክቶ የተሻለ ዕውቀት ያላችሁ ወገኖች፡ የሰማችሁት ነገር ካለ አንድ ሁለት ብትሉን ደስ ይለን ነበር። ይህ ጉዳይ በማንኛውም ማሕበረሰብ፣ በሁሉም ዓለም ባህል ለምን አሳፋሪ እንደሆነ ሳስበው ነገሩ ቀላል ነገር አይደለም ያስብለኛል።
ለማንኛውም፤ ኢትዮጵያን አትንኳት!
Leave a Reply