Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • July 2019
    M T W T F S S
    1234567
    891011121314
    15161718192021
    22232425262728
    293031  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

አስገራሚ መረጃ | ወጣት አረቦች ከእስልምና እየሸሹ ነው | ከግማሽ በላይ የሚሆኑ አረቦች ወደ አውሮፓ መሰደዱን ይመርጣሉ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on July 4, 2019

ሁልጊዜ ከሃዘን ጋር የምናገረው ነገር ቢኖር ከክርስቶስ ተቃዋሚው እምነት፡ ከእስልምና ጋር ተጣብቀው የቀሩት ኢትዮጵያውያን እና ሶማሌዎች ብቻ መሆናቸውን ነው።

በይሉኝታ በሽታ የተለከፈውና ሃገር የጋራ ነው፥ ሃይማኖት የግል ነውበሚል ዲያብሎሳዊ መርሆ እራሱን አላግባብ እያታለለ ያለው ከፊሉ ሕዝባችን ይህን ሀቅ ማሳወቅ አይደፍርም እንጅ በተለይ በሃገራችን ጠፍተው በግትርነት አንገኝም ባሉት በጎች ላይ / ሙስሊሞች ላይ በሌላው ዓለም ከሚገኙት ሙስሊሞች ይብለጥ ነው የሚፈረድባቸው። ምክኒያቱም ስለ ክርስቶስ አላውቅንም፣ ወንጌልን አልሰማንም፣ አርአያ የሚሆነን ክርስቲያን ሰው አላገኘንም ወዘተማለት አይችሉምና ነው። ባሕርያቸው ከሌሎች ሃገራት ሙስሊሞች የተሻለ የሆነውና እና አብዛኞቹ ሰላማዊውን መንገድ የሚከተሉት ኢትዮጵያ የእግዚአብሔር ሃገር በመሆኗ የቅዱሳኑ ጥበቃ ስለሚደረግላትና በጎውንም ነገር ከደጎቹ፣ ታጋሾቹና አፍቃሪዎቹ ተዋሕዶ ወገኖቻቸው ለብዙ ዘመናት ማግኘት ስለቻሉ ነው።

_____________________

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

Connecting to %s

 
%d bloggers like this: