ገዳይ አል-አብይ በየአረብ ሃገራት እየደወለ ኢትዮጵያውያን መንግስቴን ሊፈነቅሉት ነው ድረሱልኝ እያለ ነው
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on July 1, 2019
ወገኖቼ፤ ይህ ሰው እያደረገ ያለው ነገር እኮ የየትኛውም ሃገር ሕገ–መንግስት እንደ አንድ ከፍተኛ የክህደት ወንጀል የሚቆጥረውን ተግባር ነው። የአሜሪካው ፕሬዚደንት ዶናልድ ትራምፕ እንኳን “ከሩሲያ ጋር ተነጋግረዋል” በሚል ሃሰተኛ ክስ ላለፉት ሁለት ዓመታት ምን ያህል ጥቃት እየደረሰባቸው እንደሆነ እያየን ነው። ገዳይ አል–አብይ ግን ከራሱ አፍ “ጎረቤት ሃገራት እርዳታ ሊያደርጉልኝ ነው” እያለ እንዴት ከተጠያቂነት ወይም ከሃላፊነት ሊርቅ ይችላል? ይህ እኮ በሃገራችን ታሪክ ታይቶም ተሰምቶም የማይታወቅ የክህደት ተግባር ነው፡፡ እስኪ ጋዜጠኞች ስለዚህ ጉዳይ አጥብቃችሁ ጠይቁት?
Leave a Reply