Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

ዶ/ር አህመድ በሥነ-ልቦና የታወከና ገዳይ የሆነ ባሕርይ እንዳለው ጣልያናዊው የሥነ-ልቦና ፕሮፌሰር ያስረዳናል

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on June 25, 2019

ወገኖቼ፤ እየተገደሉ ያሉት የተዋሕዶ ልጆች ናቸው!

ቃል አቀባዩ “ንጉሡ ጥላሁን” ይባላል?…ዋው!

የሚገርም ነው፤ ዶ/ር አህመድ እና ፕሬዚደንት ማክሮን በጣም ተመሳሳይ የሆነና ከ666ቱ የሆነውን የጭካኔ ባሕርይ ተላብሰዋል። ሁለቱም በጣም እራስ ወዳዶች፣ በበታችነት ስሜት የሚጠቁ፣ የስልጣን ጥመኞች፣ ተፎካካሪዎቻቸውን የሚያጠቁ፣ አታላዮች፣ ሃገሮቻቸውን የሚጠሉ ግለሰቦች ናቸው። (እነዚህ የግብረሰዶማውያን ባሕርያት ናቸው)

ከባሕር ዳር የደረሰኝ ጭምጭምታ፦ “ዶ/ር አህመድ እራሱ ነው ጄነራል አሳምነውን በሽጉጥ የገደለው”

ቪዲዮው ላይ እንደሚታየው የጣሊያኑ የሥነልቦና ፕሮፌሰር፡ የፈረንሳዩ ፕሬዚደንት ማክሮን በሥነልቦናዊ መታወክ በሽታ የተጠመደ፣ በሚሠራው ነገር ሁሉ ሊያሸንፍ የሚፈልግ አርነተኛና ገዳይ የሆነ አደገኛ ሰው ነው ይለናል።

በእኔም ሆነ፡ በእኅተ ማርያም በኩል ገና ከመጀመሪያው ጀምሮ፤ ገና ፎቶውን እንዳየሁ ዶ/ር አህመድ ለኢትዮጵያውያን የተላከ የጥፋት መቅሰፍት መሆኑን አውቀን አስፈላጊውን ጥቆማ አድርገናል። ከኢንጅነር ስመኘው እስከ ጄነራሎቹ ሁሉንም የገደለውና ያስገደለው እርሱ መሆኑን 100% እርግጠኛ ሆኜ መናገር እችላለሁ።

/ር አህመድ የሉሲፈራውያኑ የዓለማችን መሪዎች ወኪል መሆኑን በአሁን ሰዓት አሉ የሚባሉት የዓለም ሜዲያዎች አብዮት አህመድ የለፈፈውን “የመፈንቅለ መንግስት” ወሬ ከማስተጋባት ሌላ ጸጥ ብለዋል። ያልመረጡት ወይም የማይፈልጉት ሰው ቢሆን፤ “ባለሥልጣናት ተገደሉ፣ ሰብዓዊ መብት ተረገጠ፣ የተባበሩት መንግስታት ይጠራ ወዘተ” እያሉ ሌተ ተቀን ያደነቁሩን ነበር። ነገር ግን አብዮት አህመድ የኢትዮጵያን መኮንኖች አስቀድሞ በመግደል የሚፈልጉትን የዘር ዕልቂት አስከታይ አብዮት እያካሄደላቸው ነውና በጭራሽ አይኮንኑትም።

የሊሲፈራውያኑ ልሳን፡ የሚቀደመው የለም፡ ‘Foreign Policy,’ “Ethiopia Is at a ‘Very Critical Juncture’በሚል ርዕስ ብዙ ኢትዮጵያውያን የብሔር ፌደራሊዝሙን ይደግፉታል” በማለት የብሔር ግጭት እንዲፈጠር ክብሪት ይጭራል። ይህ ሜዲያ መሪዎቻችንን የሚመርጠው እና ከሳምታት በፊት የአሜሪካ አምባሳደሮች ያዘጋጁትን ዓይነት ስብሰባ የሚጠራው “THE COUNCIL ON FOREIGN RELATIONSየተባለው የኢሉሚናቲዎቹ ተቋም ነው።

የእንግሊዙ ድየሊ ሜይል ደግሞ፡ Five Questions on the crisis in Ethiopia በሚል ርዕስ፡ “የአሁኑ የኢትዮጵያ ሁኔታ የቀድሞዋን ዩጎዝላቪያን ያስታውሰናል” በማለት ምን ያህል የኢትዮጵያን መበታተን እንደሚሹት ይጠቁመናል።

ቢቢስ ደግሞ፡ ከአምስት መቶ አመታት በኋላ፡ ዛሬም የግራኝ አህመድን ጂሃዳዊ ወረራ በድጋሚ ለመጥራት “Ethiopia Mosque Ban: ‘Our Sacred City Of Aksum Must Be Protectedየሚል ጽሑፍ በድህረ ገጹ አቅርቧል።

ለማንኛውም፡ “ኢትዮጵያን አሁን አገኘናት፣ ልጃችን አብዮት አህመድም የሰጠነውን ስክሪፕት/መመሪያ በቅደም ተከተል በሥራ ላይ በማዋል ላይ ይገኛል፤ መጀመሪያ በብሔር ቀጥሎ በሃይማኖት እናባላችዋለን፣ ህንፃዎች ሲፈራረሱና ሶፋዎቻችን ላይ ቁጭ ብለን በ4k ቴሌቪዥኖቻችን ከማየታችን በፊት ግን ሲሚንቶ እንስጣቸውና ሰማይጠቅስ ፎቆችን ገንብተው ይጨርሱ…” በማለት ለመጭው የሬያሊቲ ቲቪ ትዕይንት በጉጉት በመዘጋጀት ላይ ናቸው።

እነዚህን የዲያብሎስ ልጆች ቅዱስ ገብርኤል በሰይፉ ቀጥቅጦ ይጣላቸው!

_____________________

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

Connecting to %s

 
%d bloggers like this: