ቀይ ሽብር ተመልሷል | ዶ/ር አህመድ ጄነራሎቹን እንደሚገድላቸው ቀደም ሲል ጠቁመን ነበር
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on June 23, 2019
አሳዛኙ ድራማ አሁንም ቀጥሏል፤ ጄነራል ሰዓረ መኮንን የዋቄዮ–አላህ መስዋዕት ከመደረጋቸው በፊት ከታከለ ዑማ ጋር ሆነው ችግኝ እንዲተክሉ አደረጓቸው (ከሁለት ቀን በፊት ያቀረብኩት ቪዲዮ ይህን ይጠቁማል)
ኢንጂነር ስመኘውን የገደሉት አብዮት አህመድ እና ለማ መገርሳ ጄነራል ሰዓረ መኮንንን እና ዶ/ር አምባቸው መኮንን ገድለዋቸዋል። (ሁለቱም የአባታቸው ስም “መኮንን” ነው፡ ዋው!) ለማ ገገማ የመከላከያ ሚንስትር የተደረገውና ከተመረጠ በኋላም ድምጹ የጠፋው ለዚህ ግብረ–ሰዶማውያኑ ለመረጡት የደም መስዋዕት ወር እራሳቸውን ሲያዘጋጁ ነው። ግራኝ አህመድ ወደ ወሎና ትግራይ ያመራበት ምክኒያት ለዚሁ ዝግጅት ሲባል ነው፤ ኢንተርኔትንም መዝጋታቸው ለዚሁ ዝግጅት ያመቻቸው/ይመቻቸው ዘንድ ነው።
ባለፈው ዓመት ላይ ልክ በዚህ ወቅት ነበር ግራኝ አህመድ የንጹሕ ኢትዮጵያውያንን ደም መስቀል አደባባይ ላይ ያፈሰሰው።
ለተሰውት ነፍሳቸውን ይማርላቸው!
የኢትዮጵያ ጀግኖች ተነሱ፤ እነዚህን የኢትዮጵያ ጠላቶችና የሳጥናኤል አርበኞች ይቅር ሳትሉ ቶሎ አምበርክኳቸው!!!
Leave a Reply