ካናዳ ልክ እንደ ሎጥ ዘመን | የመንገድ ላይ ሰባኪውን ግብረ-ሰዶማውያን ፖሊሶች አጠቁት
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on June 20, 2019
ባለፈው ጊዜ ሰባኪው ጓደኛችንን ዴቪድ ሊንን አስሮት የነበረው ግብረ–ሰዶማዊ ፖሊስ (መለዮው ላይ የግብረ–ሰዶማውያንን አርማ ለጥፏል)አሁን ደግሞ ዶሬላቭ በተባለው ሰባኪ ላይ ዘመተ።
ሰባኪው፡ “ግብረ–ሰዶማውያን ልጅ መውለድ አይችሉም፤ የቤተሰብንን እና ማሕበረሰብን አስፈላጊነት ያጠፋሉ፤ ስለዚህ ግብረሰዶማዊነት የሙታን ዓምልኮ ነው፣ የመግደያ መሣሪያ ነው(ልክ እንደ እስልምና)ማለት ሲጀምር ሰዶማውያኑ ፖሊሶች ተጠራርተው መጡበት። ሌላ ሥራ የላቸውም?!
የሚገርመው ደግሞ፡ ይህ ግብረ–ሰዶማዊ፡ “እኔም እንዳንተ ሰባኪ ነበርኩ፡ ከአንተ የተሻለ ዕውቀት አለኝ፤ ክርስቶስ እንዲህ እየጮኸ አይሰብክም ነበር፤ የማጉያውን ድምጽ ቀንስ፤ አሊያ ክስ እንመሰርትብሃለን“ እያለ በጥቁሩ ሰባኪ ላይ ሲሳለቅበት መስማቱ ነው። ባካባቢው የነበሩ አጋንንት ሲፈነድቁና ሲያጨበጭቡ ይሰማሉ።
ግብረ–ሰዶማውያን ከአጋሮቻቸው ከመሀመዳውያኑ ጋር ሆነው በክርስቲያኖች ላይ ደፍረው ለመዝመት መነሳሳታቸውን ይህ ማስረጃ ነው፣ ባለፈው ሳምንት በእኅተ ማርያም እኅቶች ላይ በሃገራችን ያሳዩትም ትንኮላ ሌላ ማስረጃ ነው።
እነድዚህ ዓይነት ነገር ከአሥር ዓመታት በፊት የማይታሰብ ነበር፤ አሁን ግን በድፍረት ብቅብቅ እያሉ ነው፤ አጋንንት ተለቅቀዋልና፤ ግድየለም ይታዩን፣ ጊዚያቸው አጭር ነው!
አዎ! ልክ በሎጥ ዘመን እንደሆነው አሁንም ግብረ–ሰዶማውያኑ ክርስቲያኖችን ያጠቃሉ
Leave a Reply