ኢትዮጵያን አትንኩ! | ጉድ ነው | የጀርመኗ መሪ አንጌላ ሜርከል ስትንቀጠቀጥ
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on June 18, 2019
ሰኔ ፲፩ / ፪ሺ፲፩ / ሐና ማርያም
ቀይ ካርድ?
[የያዕቆብ መልእክት ምዕራፍ ፪፥፲፱]
“እግዚአብሔር አንድ እንደ ሆነ አንተ ታምናለህ፤ መልካም ታደርጋለህ፤ አጋንንት ደግሞ ያምናሉ ይንቀጠቀጡማል።”
በጣም አስገራሚ ነገር ነው፦ አዲሱን የዩክሬይን ፕሬዚደንት (አይሁድ ነው) በበርሊን አውሮፕላን ማረፊያ ስትቀበል – ልክ የጀርመን ብሔራዊ መዝሙር ሲሰማ መላው ሰውነቷን እንዴት እንደሚያደርጋት እንመልከት…
ልጅ–አልባዋ–አኔላ ሜርከል ታታሪ ክርስቲያን ጀርመናውያን አሳምረው የገነቧትን ጀርመን ለማፍረስና ጀርመናውያን ህፃናትን ለማኮላሸት ሦስት ሚሊየን የሚጠጉ ሰነፍ ሙስሊም “ወራሪዎችን” ወደምትጠላት ሃገሯ አመጣቻቸው። ይህች ሴትዮ ኢትዮጵያን ብቻ ሳይሆን የምትተናኮለው የራሷን ዜጎችም ጭምር ነው። በብሔራዊ መዝሙር ወቅት እንዲህ መንቀጥቀጧ በጣም የሚያስገርም ነው።
ባለፈው ጊዜ ልጅ–አልባዋ–የእንግሊዟ መሪ ተሪዛ ሜይ ምርር ብላ ስታለቅስ ነበር ፥ ላሊበላን የሚተናኮለው የዶ/ር አብዮት ወዳጅና ልጅ–አልባው–የፈረንሳዩ ፕሬዚደንት ኢማኑኤል ማክሮንም ገና ይከተላል።
Leave a Reply