Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

እኅተ ማርያም | ፀረ-ኢትዮጵያ ተግባር የሚፈጽሙት የምዕራብ ሃገራት ኤምባሲዎች ኢትዮጵያን መልቀቅ አለባቸው

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on June 10, 2019

እስኪ “ዲፕሎማሲ ቅብርጥሲ” የሚለውን የአውሬ ማታለያ ትተን እራሳችንን በሐቀኝነት እንጠይቅ፤ ኤምባሲዎች፤ በተለይ የምዕራቡና አረቡ ዓለማት ኤምባሲዎች ሕዝባችንን ከመተናኮል ሌላ ለሃገራችን የሚያደርጉት ምን በጎ ነገር አለ? ምንም!

ለኢትዮጵያ እና ኢትዮጵያውያን የቆመ መሪ በለገጣፎ፣ ሱሉልታና ቃሊቲ የድኸ ኢትዮጵያውያንን ቤት ከማፈራረስ አንጋፋ የሆኑትን የአሜሪካን፣ ፈረንሳይን እና ብሪታኒያን ኤምባሲዎች ቅጽር ግቢ ቆርሶ ለኢትዮጵያውያን ይለግሳል። አይታችኋል የእነዚህን ኤምባሲዎች ቅጽር ግቢ ስፋት? ለኢምፔሪያሊዝማዊ ተንኮል አስበውበት፣ ወይንም ተንኮል ሊሠሩበት ካልሆነ ሌላ ምን ሊያደርጉበት ነው?

_____________________

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

Connecting to %s

 
%d bloggers like this: