Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

የምዕራባውያን ተገዥነት ያመጣብን ጥፋትና ሃጢአት | ኢትዮጵያ ሆይ አልቅሽ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on June 3, 2019

ሥልጣኔ” ከሀገርና ከባህል፣ ከቁንቋ ከሥርዓት ውጪ የጥፋትና ሃጢአት ምክኒያቶችን ይዞ ወደ ሀገር ከገባ ብዙ ሰው በሃጢአት ቀንበር ውስጥ ሊወድቅ ይችላል።

የአምላክ ህልውና የማያውቁ ሰዶማውያን” በሚል ርዕስ፡ ከስምንት ዓመታት በፊት የሚከተለውን ጽሑፍ ጦማሬ ላይ አቅርቤ ነበር

ዓለማችንን በሽብርና በግድያ ለመውረስ ቆርጠው ከተነሱት እስላም አክራሪዎች ጎን ለጎን ግብረሰዶማውያንም የእግዚአብሔርን ፍጡር ለመዋጋት፡ ነፍስን ለማጥፋትና ለመስረቅ ባላቸው አጀንዳ የራሳቸውን መንገድ ይዘው በመጓዝ ላይ ናቸው። የእስልምናው ሠራዊት ዓለም እስልምናን ካልተቀበለ ደም ከማፍሰስና ነፍስ ከማጥፋት ወደ ኋላ እንደማይል እንዲሁም ግብረሰዶማውያንም ዓለም ሁሉ የነሱን ዓይነት አኗኗር ካልተከተለ፡ የሰውን ልጅ በድብቅ እያሳደዱ መመረዙን፡ በጨረር እየጠበሱ መዋጋቱን ሥራየ ብለው እየተያያዙት ነው። እነዚህ ሁለት ሽብር ፈጣሪ ሀይሎች የዲያብሎስ አገልጋዮች መሆናቸው የሚያጠራጥር አይደለም። ግን ሰይጣን አታላዩ ሁለቱ የተለያዩ ተልዕኮዎች ያሏቸው ኃይሎች እንደሆኑ አድርጎ ሊያሳየን ይሞክራል። በእስላሞች ዘንድ ግብረሰዶማዊነት ጸያፍ እንደሆነ፡ ግብረሰዶማውያንም እንደሚጠሉ፡ ክትትል እንደሚደረግባቸው ብሎም እንደሚገደሉ እንሰማለን፡ አዎ ይህ ትክክል ነው፡ ነገር ግን ይህ የሆነው ግብረሰዶማዊነት ነውራማና ሀጢአታማ የሆነ ተግባር ነው ብለው ስለሚያምኑ ሳይሆን፡ ግብረሰዶማዊነት የጂሃዳውያንን የተዋጊነት መንፈስ ያደክማል ከሚል ፍራቻ የተነሳ ዲያብሎስ አለቃቸው ምስጢሩን ሊያካፍላቸው ዝግጁ ስለሆነ ነው። ዲያብሎስ ለረጅም ጊዜ ለትግሉ ያዘጋጀውን ሠራዊቱን በቀላሉ አይረሳም፡ አስፈላጊውን እርዳታ ሁሉ ያበረክታል።

እምነት የጎደላቸው የሌላቸው ወይም ትክክለኛውን ሃይማኖት የማይከተሉ ሰዎች ቀስበቀስ ወደ ግብረሰዶማዊነት ሊቀየሩ ይችላሉ። ግብረሰዶማዊነት በብዙ እስላም አገሮች በድብቅ በጣም ተስፋፍቶ ይገኛል። የኢንተርኔቱ ጉግል ከሚያወጣው መረጃ ለመረዳት እንደምንችለው፡ ግብረሰዶማዊ መንፈስ ያላቸው ድህረገጾች በብዛት የሚጎበኙት፡ እንደ ፓኪስታን፡ ኢራንና ግብጽ በመሳሰሉት የእስላም አገሮች ነው። የቆሰለው ኮሎኔል ጋዳፊ በሊቢያውያን አርበኞች በተያዘበት ወቅት በጣም አጸያፊና ሰዶማዊ በሆነ መልክ ተሰቃይቶ እንዲሞት መደረጉ የመንፈሱን ባሕርይ በግልጽ ሊያሳያን ይችላል። በአሜሪካና አውሮፓ የሚገኙ ኢ–አማንያን የግብረሰዶማውያንና የሴቶች መብቶች ተሟጓቾች፡ ለእስልምና አጀንዳ ድጋፉን ለመስጠት ዝግጁነታቸውን ማሳየታቸው፤ ምንም እንኳን እስላሞች ለግብረሰዶማዊነት እና ለሴት ልጅ ያላቸውን ጥላቻና ንቀት በይፋ ቢያሳውቁም፡ ከነርሱ ጋር እየተተባበሩ ዋናውን ጠላታቸውን፤ ክርስትናን በመዋጋት ላይ መገኘታቸው አንዱ ሌላ ጥሩ ምሳሌ ነው። ለዚህ ነው ሰዶማውያንና ኢ–ዓማንያን እስልምናን ለመቃወም ግድ የሌላቸው፡ ትንፍስ አይሉም፡ የመንፈሱ ምንጭ አንድ ነውና፤ ከክርስቶስ የራቀው ነውና።

__________________

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

Connecting to %s

 
%d bloggers like this: