እኅተ ማርያም | ዋ! ሙስሊም ወገኖቻችንን ለረመዳን እንኳን አደረሳችሁ የምትሉ እመ-ብርሃንን የማታውቋት ናችሁ
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on May 30, 2019
እመቤታችንን ክዳችኋታል ማለት ነው፣ ወገኑ እየጠፋ እያየ ዝም! ይሄ ምን ዓይነት ክርስትና ነው?
ይህ ትልቅ መልዕክት ነው፤ እያንዳንዱ የተዋሕዶ አርበኛ ሊያስተላልፈው የሚገባው ወቅታዊ መልዕክት ነው።
እስኪ እራሳችሁን በቀና ልቦናና እውነትን ባለመፍራት ጠይቁ፤ ምንድን ነው እስልምና እና ሙስሊሞች ለኢትዮጵያ ያበረከቱት ነገር? የኃጢዓት እና በደል መንገዱን ከማስፋት ሌላ፣ ከጉዳት በቀር፡ ምን ያመጡት በጎ ነገር አለ?
በቡና፣ ጥንባሆና ጫት ጋኔን የተለከፈውና ዓለማዊ ለመሆን የሚሻ ሰው ብቻ ነው ለሙስሊሞች በዓላት “እንኳን አደረሳችሁ፣ እንኳን ደስ ያላችሁ!“ የሚል። የክርስቶስ ተከታይ የሆነ፣ የተዋሕዶ ልጅ የሆነ በጭራሽ “እንኳን አደረሳችሁ፣ እንኳን ደስ ያላችሁ!“ ማለት የለበትም። ለምኑ ነው አደረሳችሁ የሚባለው? ገደል አፋፍ ላይ ቆሞ ያየነውን ሰው እንኳን አደረሰህ ብለን እናልፋለን? ሰው ወደ ገሃነም እሳት የሚወሰድውን መንገድ መከተሉን እያወቅን “መልካም መንገድ!“ በማለት እንመኝለታለን? ምን ዓይነት ጭካኔ ነው? „አንተ ወደ ሲዖል ግባ፥ እኔ ወደ ገነት እገባለሁ፤ ግድ የለኝም!“ እንዴት ብቻችሁን ወደ ገነት መግባት ትፈልጋላችሁ? ምን ዓይነት ምቀኝነት ነው?
ለሙስሊሞች በዓላት “እንኳን አደረሳችሁ፣ እንኳን ደስ ያላችሁ!“ የምትሏቸው ሁሉ ክርስትናን የማታውቁ፣ የክርስቶስ ተቃውሚው እመንትን እስልምናን በደንብ ያላጠናችሁ፣ እራሳችሁን “በጎ ነገር የሠራችሁ” መስሏችሁ ከአምላክ ትዕዛዝ ውጭ እግዚአብሔር አምላክን እጅግ በጣም እያስቀየማችሁ ያላችሁ ናችሁ። እስኪ በዓለም ላይ ኢትዮጵያውያን ብቻ “የክርስቲያን ሥጋ ቤት” ለምን ሊኖረን እንደቻለ ሚስጢሩን መርምሩ?
እግዚአብሔርን ፍሩት፣ ውደዱት እንጅ፣ ጎረቤታችሁን አብልጣችሁ ፍሩ ወይም ውደዱ አልተባለም። ጎረቤትህን እንደራስህ ውደድ ሲባል፤ ጎረቤትህን ከገደል አፋፍ በማራቅ ልታድነው፣ ቤቱ ሲቃጠል ከቃጠሎ ልታወጣውና ወደ እግዚአብሔር መንገድ ልታመጣው እንጅ እሳቱ ውስጥ እየተቃጠለ “አይዞህ! በርታ! እወድሃለሁ!” እያልክ ልታጽናናው አይደለም። እውነት የምትወዷቸው ከሆነ “እስልምና ከሰይጣን ነው ወደ ሲዖል የሚወስድ አምልኮ ነው” በማለት የክርስቶስን ፍቅር ልታካፍሏቸው ይገባል።
ለሙስሊሞች በዓላት “እንኳን አደረሳችሁ፣ እንኳን ደስ ያላችሁ!“ የምትሉ ሁሉ ከእግዚአብሔር መንገድ የራቃችሁ፣ እንደ ክርስቲያን የማትቆጠሩና ከጠፉት በጎች ጋር የምትደመሩ፣ የራሳችሁን እና የአገራችሁን የስቃይ ዘመን የምታራዝሙ ግብዞች፣ ሞኞችና ጨካኞች ናችሁ! ትጠየቁበታላችሁ!
Leave a Reply