“ኦሮሞ ነኝ” ባዩ የዋቄዮ አላህ ሠራዊት በኮልፌ ቀራኒዮ ዘር-ተኮር ጥቃት በመፈጸም ላይ ነው
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on May 28, 2019
„ፍርሻውን እያካሄደ የነበረው “አቶ ዋቄዮ” የሚባለው ሰው ነው”
…ዋው!
አዩት እኮ ክርስቲያኑ ወኔ–ቢስ እንደሆነ እና ምንም ማድረግ እንደማይችል፤ ስለዚህ የአዲስ አበባን ዙሪያ አንድ በአንድ በእሾህ አጥር በማጠር ላይ ናቸው፤ ይህ አሁን አይደለም የጀመረው፤ በዚህ ወቅት እንዲህ ለመዝመት ለሃያ ዓመታት ሲካሄድ የነበረ “ሰላማዊ” የጦርነት ስልት ነው።
ኢትዮጵያን ለማፈራረስ የዋቄዮ–አላህ አውሬ ሠራዊትን የቀለባችሁት ተንኮለኞቹ እና ኢ–አማንያኑ ህዋሃቶች እድሜአችሁ ይጠር!
Leave a Reply