ኬኒያ በለጠችን | ኬኒያ የግብረ-ሰዶማዊ ግኑኝነቶችን የሚከለከል ሕግ አጸደቀች
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on May 25, 2019
የኬንያ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ነው ይህን የግብረ–ሰዶማዊ ግኑኝነቶችን የሚያግደውን ህግ ያጸደቀው። ተመሳሳይ ፆታ ባላቸው ሰዎች መካከል የሚደረጉ ግንኙነቶች የሚፈጽም ማንኛውም ሰው እስከ አስርአራት ዓመት ሊታሰር ይችላል።
የሚበረታታ ግሩም እርምጃ ነው! ለአገር ማሰብ እንደዚህ ነው ፥ ክርስቲያናዊ ሥራ በተግባር ማለት ይህ ነው፥ እነ ዶ/ር አብዮት ግን በሃገረ እግዚአብሔር ኢትዮጵያ የግብረ–ሰዶማዊነትን ወረርሽኝ በማሰራጨት ላይ ናቸው።
Leave a Reply