Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on May 25, 2019
የሙስሊሞች ቁጥር በኬኒያ 10% እና በአንጎላ 0.4 % ነው። እንዴት መታደል ነው! የግራኝ ዘሮች እንደ ግራር ከመሰራጨታቸው በፊት በእንጭጩ መቀጨት እንዳለባቸው በደንብ ተረድተውታል። እኛ ሞኞቹ የኢትዮጵያ ተዋሕዶ ልጆች ብቻ ነን ከታሪክ እና ከሌላው ዓለም ልምድ ለመማር አሻፈረን በማለት ለክርስቶስ ተቃዋሚው እርኩስ እምነት፡ ለእስልምና ቦታ እየሰጠን ያለነው። እግዚአብሔር አምላካችን በዚህ በጣም ነው የሚያዝንብን።
እስልምና ከአገራችን ጠፍቶ ሁሉም “ጎረቤትህን እንደራስህ ውደድ፣ ጠላትህን ውደድ” የሚለውን የክርስቶስን ትዕዛዝ ሲከተል ኢትዮጵያ የምድር ገነት ትሆናለች።
__________________
Like this:
Like Loading...
Posted in Ethiopia, Faith, Infos | Tagged: ሂጃብ, ሃይማኖት, ልጃገረድ, መከልከል, ማገድ, ትምሕርት ቤት, አለባበስ, አንጎላ, አፍሪቃ, አፍሪካ, ኢትዮጵያ, እስልምና, ኬኒያ | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on May 25, 2019
የኬንያ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ነው ይህን የግብረ–ሰዶማዊ ግኑኝነቶችን የሚያግደውን ህግ ያጸደቀው። ተመሳሳይ ፆታ ባላቸው ሰዎች መካከል የሚደረጉ ግንኙነቶች የሚፈጽም ማንኛውም ሰው እስከ አስርአራት ዓመት ሊታሰር ይችላል።
የሚበረታታ ግሩም እርምጃ ነው! ለአገር ማሰብ እንደዚህ ነው ፥ ክርስቲያናዊ ሥራ በተግባር ማለት ይህ ነው፥ እነ ዶ/ር አብዮት ግን በሃገረ እግዚአብሔር ኢትዮጵያ የግብረ–ሰዶማዊነትን ወረርሽኝ በማሰራጨት ላይ ናቸው።
__________________
Like this:
Like Loading...
Posted in Ethiopia, Infos | Tagged: ሕግ, ማገድ, አፍሪቃ, ኢትዮጵያ, ከፍተኛ ፍርድ ቤት, ኬኒያ, ግብረ ሰዶም | Leave a Comment »