ያልተለመደ ኃይለኛ ዝናብ እና በረዶ በባቢሎን ዱባይ | ድንቅ መብረቅ የቅዱሳኑን መልክ አሳየ
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on May 22, 2019
ዓለም እጅግ አደገኛ የሆነው መንፈሳዊ ጦርነት ውስጥ ናት፤ ከ ጠላቶቻችን ጎን ሰይጣን አለ፤ ከእኛ ጎን ኢየሱስ ክርስቶስ አለ!
“ነገር ግን የሚያጸናችሁ ከክፉውም የሚጠብቃችሁ ጌታ የታመነ ነው።” [፪ኛ ወደ ተሰሎንቄ ሰዎች ምዕራፍ ፫፥፫]
[የማቴዎስ ወንጌል ምዕራፍ ፳፰፥፪፡፬]
“እነሆም፥ የጌታ መልአክ ከሰማይ ስለ ወረደ ታላቅ የምድር መናወጥ ሆነ፤ ቀርቦም ድንጋዩን አንከባሎ በላዩ ተቀመጠ። መልኩም እንደ መብረቅ ልብሱም እንደ በረዶ ነጭ ነበረ። ጠባቆቹም እርሱን ከመፍራት የተነሣ ተናወጡ እንደ ሞቱም ሆኑ።”
Leave a Reply