የረመዳን ጋኔን በለንደን | ሙስሊሙ ክርስቲያኑን በጃንጥላ ሲወጋው፤ ክርስቲያኑ ሙስሊሙን በቁርአን አጮለው
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on May 20, 2019
Reality Show
የመሀመድ አርበኞች ጀግናውን የሃይድ ፓርክ ክርስቲያን ቦብን አልቻሉትም፤ በረመዳናቸው አርፈው እንዳይቀመጡ ክርስትያኖችንን እና ሥላሴ አምላካቸውን ለማጥላላት፣ ጋኔናቸውን ለማራገፍና ጸብ ለመጫር ወደ ፓርኩ አመሩ፤ እዚያ ግን የሚፈሩት ቦብን አገኙት፣ ከእርሱም ጋር ስለ እምነታቸው ለመወያየት አመነቱ፤ ግን አላስቻላቸውምና ውይይት ውስጥ ገቡ፤ ቦብ ክርስቲያኑም የሚከተሉትን አሳፋሪ እውነቶች በማውጣት አፋቸውን አስያዛቸው፦
– “አላህ አምስቱን የእስልምናን መሠረቶች እንዴት በቁርአን ላይ አልጻፋቸውም? የሚገኙት ከመህመድ ዘላለማዊ ሞት፡ ከህለት መቶ አመታት በኋላ በተጻፈ በሃዲስ ላይ ነው
– ቁርአን ላይ ስላተጻፉ የመጀመሪያዎቹ ሙስሊሞች ሰለአምስቱ የእስልምና መሠረቶች ምንም ዓይነት ዕውቀት አልነበራቸውም ማለት ነው
– ሙስሊሞች በየቀኑ አምስት ጊዜ እንዲሰግዱ የሚያዛቸው ጽሑፍም በቁርአን ላይ የለም፤
በሃዲስ እንጅ
– ሻሃዳ ወይም አንድ ሰው ሙስሊም ለመሆን “ላኢላ ሀኢለላ ሙሐመደን ረሱልአላህ”
(ከአላህ በስተቀር አምላክ የለም ሙሐመድም ደግሞ መልእክተኛው ነው)ማለት አለባቸው።ግን፤ ይህን ቁርአን ላይ የለም፤ ሃዲስ ላይ እንጅ
(ክርስቲያኖች አደራ! ይህን ሻሃዳ ተሳስታችሁ በጭራሽ እንዳትናገሩ፤ የ666ቱ መኻላ ነውና)
ጀግናው ክርስቲያን “ቦብ” እስልምናን አመድ በአመድ ስላደረገው ቱግ ያሉትና መልስ የሌላቸው መሀመዳውያኑ አሁን በረዳት ጋኔናቸው መሪነት አንድ ተንኮል አቀዱ፦
ቪዲዮው ላይ የሚታየውን ጉድ እንከታተል…
Leave a Reply