ድንቅ ነው | ኢየሱስ ክርስቶስ በደመናው ውስጥ ብሩሕ ሆኖ ታየ
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on May 17, 2019
በጣም ያስገርማል፤ በኢየሱስ ዕለት እና በመድኃኔ ዓለም ስም በተሰየመች የአርጀንቲና ከተማ(የሁሆይ መድኃኔ ዓለም)ሰማይ ላይ። ከጥቂት ሰዓታት በፊት ኢየሩሳሌምን የተመለከተውን ቪድዮ ባቀረብኩ በጥቂት ሰዓታት ይህ ዜና ደረሰኝ። ሌላ የሚገርመው፤ እንደ አጋጣሚ ሆኖ የሁለቱም ቪዲዮዎች መጠን 140 MB መሆኑ ነው። ዋው!
ወደ ሰማይ እንመልከት! የጌታችን መምጫው ደርሷል፥ እንዘጋጅ!
__________________
Like this:
Like Loading...
Related
This entry was posted on May 17, 2019 at 20:56 and is filed under Ethiopia, Faith.
Tagged: ብርሐን, ተዓምር, አርጀንቲና፣ መድኃኔ ዓለም, ኢየሱስ ክርስቶስ, እመነት, ክርስትና, ዕለተ ኢየሱስ, ደመና. You can follow any responses to this entry through the RSS 2.0 feed.
You can leave a response, or trackback from your own site.
Leave a Reply