Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on May 12, 2019
የታጠቁ ጂሃዲስቶች በቅዳሴ ወቅት ቤተክርስቲያን ውስጥ ገብተው ቄሱን ጨምሮ ስድስት ምዕመናንን ከገደሉ በኋላ ቤተክርስቲያኑን አቃጥለውታል
ስልሳ በመቶ የሚሆኑ የቡርኪና ፋሶ ዜጎች እስላም ሲሆኑ ክርስቲያኖች ሃያ ሦስት በመቶ ይጠጋሉ። ብዙ አይወራለትም እንጂ ባለፉት ሦስት ዓመታት፡ ኢትዮጵያ አገራችንን ጨምሮ፣ በሞዛምቢክ፣ በኮንጎ፣ በመካከለኛው አፍሪቃ፣ በካሜሩን፣ በናይጀሪያ፣ በቡርኪና ፋሶ ወዘተ በየሳምንቱ በክርስቲያኖች እና ዓብያተክርስቲያናቶቻቸው ላይ ብዙ እስላማዊ የሆኑ ጥቃቶች ይፈጸማሉ።
ለተገደሉት ነፍሳቸውን ይማርላቸው!
__________________
Like this:
Like Loading...
Posted in Ethiopia, Faith | Tagged: ረመዳን, ቡርኪና ፋሶ, ቤተክርስቲያን, አፍሪቃ, እስላም, ክርስቲያኖች, ጂሃድ, ግድያ, ጥላቻ | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on May 12, 2019
ባለፈው የፋሲካ ክብረ በዓል ወቅት ተወዳጅ የሆኑትና ብዙ ተሰሚነት ያላቸው አቡነ ዳውድ ላሜይ ስለዚህ ጉዳይ በማንሳታቸው የጦፈ ውይይት በኮፕት ክርስቲያን ሴቶች መካከል በመካሄድ ላይ ነው።
የሚገርመው፤ ኮፕት እህቶቻችን በቤተክርስቲያን ውስጥ ጸጉራቸውን ሳይሸፍኑ ሳይ ሁሌ ይገርመኝ ነበር፤ ለምን ይሆን? በማለት እራሴን እጠይቅ ነበር። እንደ ሩሲያውያት ያሉ ምስራቅ ኦርቶዶክሳውያን እንኳን ሻሽ ጣል አድርገው ነው ወደ ቤተክርስቲያን የሚገቡት።
__________________
Like this:
Like Loading...
Posted in Ethiopia, Faith | Tagged: ሴቶች, አቡነ ዳውድ ሳሜይ, ኢትዮጵያ, ክርስቲያናዊ አለባበስ, የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን, የግብጽ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን, ግብጽ | Leave a Comment »