[መጽሐፈ ምሳሌ ምዕራፍ ፳፩፥ ፲፩]
“ፌዘኛ ቅጣትን በተቀበለ ጊዜ አላዋቂ ሰው ጥበብን ያገኛል፤ ጠቢብም ቢማር እውቀትን ይቀበላል።”
ከመቶ አራት ዓመታት በፊት የክርስቶስ ተቃዋሚዋ ኦቶማን ቱርክ በኦርቶዶክስ ክርስቲያን አርሜኒያ ወገኖቻችን ላይ የፈጸመችውን የዘር ማጥፋት ወንጀል ለማስታወስ አንድ ትልቅ ስብሰባ ከጥቂት ቀናት በፊት ባቅራቢየ ተካሂዶ ነበር። እኔም በተገኘሁበት በዚህ ስብሰባ ተሳታፊውን ለደቂቃት ጸጥ ካሰኙትና ካስለቀሱት ብዙ አሳዛኝ ትረካዎች መካከል የሚከተለው ጭካኔ የተሞላበት ጉዳይ አንዱ ነበር፦
መሀመዳውያኑ ቱርኮች ጎራዴና ጠመንጃ በመያዝ ልዩ የቀለም ምልክት ወደ ተደረገባቸው የክርስቲያኖች ቤቶች በማምራት በርና መስኮት እየሰባበሩ ዘው ብለው ከገቡና የቤተሰብ እናቶችን ባሎቻቸው ፊት ከደፈሩ በኋላ ያርዷቸው ነበር። ጨቅላ ሕፃናትን ቤት ውስጥ ካገኙ ወደ ውጭ በማውጣት እንደ ፊኛ ወደ ሰማይ ይወረውሯቸውና በሳቅና በጭፈራ ጉራዴዎቻቸውን ከፍ አድርገው በመያዝ ሕፃናቱ ጎራዴው ላይ እንዲሰኩ በማድረግ ይገድሏቸው ነበር። እግዚኦ! ቢዲዮው መጨረሻ ላይ እንደሚታየው ቱርክ ይህን ጭካኔ የተሞላበትን ታሪኳን ተቀብላ ይቅርታ ለመጠየቅ እንኳን እስካሁን ድረስ ፈቃደኛ አይደለችም። ከታሪክ የማይማሩ ሰዎች ስህተታቸውን ይደግማሉ እንዲሉ አገራችንን በመክበብ ላይ ያለቸው(ሶማሊያ፣ ሱዳን፣ ጂቡቲ) ቱርክ የኃይማኖት ማጽዳት እና የዘር ማጥፋት ዘመቻውን በድጋሚ ታካሂዳለች። ለጊዜው በሶሪያ እና ኢራቅ በመለማመድ ላይ ነች፤ ከምዕራባውያኑ እርዳታ ጋር።
አሁን ቱርክ እየተባለች የምትጠራው ሃገር የአርመኖች እና ግሪኮች ናት። ይህች ሃገር ከብዙ ዕልቂት በኋላ በቅርቡ ከወራሪ ቱርኮች ሙሉ በሙሉ ከጸዳች በኋላ ተመልሳ የአርመናውያን እና የግሪኮች ሃገር እንደምትሆን አያጠራጥርም። በሃገራችንም ተመሳሳይ የጽዳት ሥራ መደረጉ የማይቀር ነው። እነ ዶ/ር አብዮት በቅርቡ “አዲስ አበባን እናጽዳ” የሚል ዘመቻ መጀመራቸው እነደመሰለንና እንደተካሄደውም የቆሻሻ ማቃጠልን ብቻ የተመለከተ አይደለም። ዋናው ዕቅዳቸው፤ ልክ በቡራዮ፣ ለገጣፎ፣ ጌዲኦ፣ ሱሉልታ፣ አጣዬና ወዘተ የዘር–ኃይማኖት ማጽዳት ዘመቻ ቀስበቀስ፣ እያፌዙና እያታለሉ ማካሄድ ነው።
ፌዘኛን የሚጠላ እና ኢትዮጵያዊ ነኝ የሚል ወገን ግን በልጆቹ፣ ወንድሞቹና እህቶቹ ላይ ብዙ ጥፋት ሳይደርስ፤ ከሩዋንዳ እና አርሜኒያ ፈጥኖ በመማር እነዚህን ቆሻሾች ጠራርጎ ለማጽዳት ዛሬውኑ መዘጋጀት ይኖርበታል።
መጽሐፍ ቅዱስ ፌዘኛ የሆኑ ሰዎችን ከአካባቢያችን እንድናርቅ ያስተምረናል።
ኢትዮጵያን የማጥፋት ተልዕኮ የተሰጣቸውና የኑሮ ዋስትናቸውን በህዝብ ብጥብጥ እና ዕልቂት ላይ መሠረት ያደረጉት እንደ እነ ዶ/ር አብዮት አህመድ የመሳሰሉት የኢትዮጵያ ጠላቶች ከእነ አርሜኒያ እና ሩዋንዳ ለመማር ፈቃደኞች ስላልሆኑ “ሩዋንዳ እኮ በዘር ላይ የተምሠረቱትን የፓለቲካ ፓርቲዊች እንዳይደራጁ ከልክላለች” በማለት ሞኙ ወገናችን መስማት የሚፈልገውን እየተናገሩ ያፌዙበታል። እንደ ፌዘኛ ሰው የሚያስጠላ ነገር የለም!
እስኪ ተመልከቱ! ፌዘኞቹ እነ ዶ/ር አብዮት ካገራችን መውጣት ያለባቸውን የአገራችን ጠላቶችን ማባረር ስላልፈልጉ/ስላቃታቸው እያንፀባረቁ ያሉት ግድየለሽ የሆነ ደካማ የአመራር ሁኔታን ነው። እባብ ከኢትዮጵያ ሕፃናት ትራስ በታች እንዲያደባ እየፈቀዱ ነው ማለት ነው። ሕፃናቶቻችን ተነድፈው ሲሞቱ ማልቀሱ ምን ዋጋ አለው?