Archive for May 1st, 2019
ያልተለመደ ክስተት በአውሮፓ | የ አሳማ ቅርጽ ከሠራው ደመና ሥር ኃይለኛ አውሎ ነፋስ ሲሽከረከር
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on May 1, 2019
Posted in Curiosity, Ethiopia | Tagged: ሩሜኒያ, ተፈጥሮ, ቶርናዶ, አሳማ, አውሮፓ, ዓውሎ ነፋስ, የአየር ጸባይ, ደመና | Leave a Comment »
ፈረንሳይ | ተመልካቾች በስቴዲየም ፕሬዚደንት ማክሮንን F*** You እያሉ ሲያዋርዱት
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on May 1, 2019
ባለፈው ቅዳሜ የፈረንሳይ እግር ኳስ የዋንጫ ጨዋታ ወቅት ስቴዲየም ተግኝቶ የነበረው ሰዶማዊው የፈረንሳይ ፕሬዚደንት ማክሮን አጠገቡ በነበሩት ተመልካቾች በዚህ መልክ ተዋርዶ ነበር።
በህዝብ የተጠላና ከሃዲ ፖለቲከኛ እንደዚህ ዓይነት ውርደት ነው የሚገጥመው።
ግን ምናለ ኢትዮጵያውያንም የማክሮን ወዳጅ የሆነውን የኦሮሚያ ጠቅላይ ሚንስትር ዶ/ር አብዮት አህመድን ተመሳሳይ ወኔ በመያዝ መስቀል አደባባይ ላይ እንዲህ ቢያዋርዱት!? ይህ እናቱን እና አባቱን እንዲሁም እናት ኢትዮጵያንና ኢትዮጵያውያንን ሁሉ የከዳ የሳጥናኤል አሽከር በቅርቡ ክፉኛ መዋረዱ የማይቀር ነው።
__________________
Posted in Ethiopia, Infos | Leave a Comment »