የኢትዮጵያ አለኝታ፤ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሆይ፤ ሃገራችን ቅጥሯ ተደፈረ፣ አላዊያን እጅግ በረቱብን፣ ደማችን በከንቱ ፈሰሰ
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on April 30, 2019
የትናንቶቹ አባቶቻችን አንተን መከታ አድርገው፣ ታቦትክን ይዘው ድል አደረጉ፤ ጠላትም ይፈር የሞቱንም እዳ ከእጅህ ይቀበሉ፤ ና ቶሎ ና፤ ቅዱስ ጊዮርጊስ የኢትዮጵያ ገበዝ።
እንኳን አደረሰን! የሰማዕቱ የቅዱስ ጊዮርጊስ ረድኤት በረከቱ ይደርብን!
___________________________
Like this:
Like Loading...
Related
This entry was posted on April 30, 2019 at 20:56 and is filed under Ethiopia, Faith.
Tagged: Addis Abeba, ሰማእቱ, ቅዱስ ጊዮርጊስ, ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን, አራዳ ጊዮርጊስ, አዲስ አበባ, የኢትዮጵያ አለኝታ, የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ እምነት, ፪ሺ፲፩, Ethiopian Orthodox Tewahedo Faith, St. George. You can follow any responses to this entry through the RSS 2.0 feed.
You can leave a response, or trackback from your own site.
Leave a Reply