Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Archive for April 22nd, 2019

ዋው! | ኦባማ እና ክሊንተን የተገደሉትን የስሪላንካ ክርስቲያኖች “ፋሲካ አምላኪዎች” አሏቸው

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on April 22, 2019

እነዚህ ግብዞች በእሳት ሰለሚጋዩ ክርስትያንማለት አይችሉም። የክርስቶስ ተቃዋሚ ቃላቱን በጥንቃቄ መምረጥ አለበት

_____________________

Posted in Curiosity, Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ስሪላንካ | ፫መቶ ክርስቲያኖችን የገደሉት መሀመዳውያኑ የትንሳኤው ጠላቶች ወደ ቤተክርስቲያን ፈንጅ ሲያስገቡ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on April 22, 2019

የአብርሃም፣ ይስሐቅ እና ያዕቆብ አምላክ “አትግደል” ብሎ አስተምሮናል። መሀመድ ግን “በአሸባሪነት አሸናፊ ሆኛለሁና፣ ግደሉ! ጀነት ትገባላችሁ”ብሎ ተከታዮቹን አዝዟቸዋል። እስልምና = በጣም ክፉ

________________________

Posted in Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

በካቶሊኮች ትንሣኤ | ዘረ-ኢትዮጵያዊው የመጀመሪያው ጥቁር የቼክ ሪፐብሊክ ፓርላማ አባል በዘረኞች ተደበደበ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on April 22, 2019

በካቶሊኮች ትንሣኤ እሑድ ዕለት ሞራቪያ ግዛት ህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባል የሆነው ዶሚኒክ ፌሪ ሲጃራውን ለመለኮስ ወደ መንገድ ወጣ እንዳለ ነበር በሁለት ዘረኞች የተደበደበው።

ባሪያዎች በፖለቲካ ውስጥ ለመሳተፍ ምንም መብት የላቸውም”

የሚል ስድብ የተሞላበትን ዓረፍተ ነገር እንደሠነዘሩበት የዓይን ምስክሮች ተናግረዋል።

ፖሊስ ይህን በዘረኝነት ላይ የተመሠረተ ጥቃት እያጣራ ነው።

ዶሚኒክ ፌሪ በአካባቢው ሆስፒታል ታክሞ በደህና ተመልሷል።

የሁሉም ፓርቲዎች ፖለቲከኞች የዘረኝነት እና ዓመፅ የተሞላበት ድርጊት አውግዘዋል።

በአባቱ በኩል ኢትዮጵያ ዝርያ ያለው ዶሚኒክ ፌሪ የመሃል ወግአጥባቂው የTOP 09 ፓርቲ አባል ነው

ዶሚኒክ ፌሪ የሃያ ሁለት ዓመት እድሜ ሲኖረው፤ በቼክ ሪፐብሊክ ታሪክ በጣም ወጣቱ እና የመጀመሪያው ጥቁር ፖለቲከኛ ነው። በተለይ በወጣቶች ዘንድ ተወዳጅነት ያለው ይህ የህግ ተማሪ እና ፖለቲከኛ በትርፍ ጊዜው ጃዝፒያኖን በየክለቦች ይጫወታል

ሌላው ታዋቂ ቼክኢትዮጲያዊ ቴዎድሮስ ገብረ ሥላሴ ይባላል፤ የቼክ ሪፓብሊክ ብሔራዊ ቡድን እና የጀርመኑ ቬርደር ብሬመን እግር ኳስ ተጫዋች ነው።

መልካሙን እንመኝላቸዋለን!

በውኑ ኢትዮጵያዊ መልኩን ወይስ ነብር ዥንጉርጉርነቱን ይለውጥ ዘንድ ይችላልን?

ለኢትዮጵያውያን የሆነች አንዲት አገር ብትኖር ኢትዮጵያ ትባላለች። አውሮፓ፣ አሜሪካ፣ አውስትራሊያ፣ ደቡብ አፍሪቃ አረብ አገር ወይም እስራኤል ብንሄድ፡ ሁሌ እንደ ሁለተኛ ዜጋ ነው የምንኖረው፤ ስኬታሞች ሆነንም። ክፉውን የመቻል ፀጋ ስለተሰጠንና በቀላሉ ካለንበት ማሕበረሰብ ጋር ተዛምደን የመኖር ችሎታና ትዕግስቱ ስላለን ነው እንጅ ብዙ ሁኔታዎች ለብዙዎች በቀላሉ የማይታለፉ ናቸው።

ወገናችን እርስበርስ ተስማምቶ በኢትዮጵያዊነቱ ብቻ የመኖር ግዴታ አለበት፤ አሊያ ኢትዮጵያን ለቅቆ መውጣት እና እንዲህ በየባዕድ አገሩ መሰቃየት ግድ ይሆንበታል። በቅርቡ በአገራችን፡ “ኢትዮጵያዊ ነህ/ነሽ፣ አይደለህም/ሽም?“ ብለን የምንጠይቅበት ሁኔታ መፈጠር ይኖርበታል፤ በዚህም “ኢትዮጵያዊ አይደለሁም”የሚል ከሃገረ ኢትዮጵያ እንዲወጣ ይገደዳል፤ ይጠረፋል ማለት ነው። ሌላ አማራጭ የለም፤ እግዚአብሔር ለሁሉም ሕዝቦች የራሳቸውን ሃገር ሰጥቷቸዋልና።


Czech MP Taken To Hospital After Two Men Physically Assault Him And Racially Abuse Him


The police are investigating a racial attack against lower house deputy Dominik Feri in Moravia on Sunday.

Witnesses said one of the attackers shouted “niggers had no right to be in politics at all,” Feri was quoted by Czech news outlet Novinky as saying.

The incident happened in the town of Borsice where Feri was attending a cultural event. He was attacked on the streets of the town by two men who knifed and punched him yelling that „niggers had no place in politics“.

Feri was treated at the local hospital and is said to be recovering.

Politicians condemn racist and xenophobic violence

The chair of the TOP 09 club in the lower house, Miroslav Kalousek, said the assault was yet another racially-motivated attack on Czech territory. “Yet another racial attack on our territory. It wasn’t by the Islamists this time either, but by ‘the real decent Czechs’. I hope they will be strictly punished,” Kalousek said.

Dominik Feri, who has Ethiopian roots, is an MP for the center-right TOP 09 party.

Continue reading…

Dominik Feri – THE YOUTH VOTER

Dominik Feri marked his 22nd birthday earlier this year by voting against Prime Minister Andrej Babiš in a failed motion of no confidence in the Czech parliament. “Thank you so much for your wishes,” he wrote in a Facebook post bemoaning the government’s survival. “When you complain about socks or underwear, remember this really stupid birthday present.”

Feri isn’t just the youngest parliamentarian in the country’s history. He’s the first black one — and conspicuously so. He wears his hair in a bushy afro and enjoys playing Fats Waller-style jazz piano in local clubs. A member of the city council in his hometown of Teplice since the age of 18, he easily won a seat in parliament last year, despite being placed last on the electoral list of his center-right TOP 09 party. In the Czech Republic, voters can cast preferential ballots for individuals, and the then-21-year-old received more than 15,000 preferential votes in Prague. Only three other candidates in the city tallied more, all of them well-known veteran politicians.

His secret: the youth vote — and a prolific and outspoken presence on social media, especially Instagram, where his choco_afro account has over 100,000 followers, roughly 1 percent of the Czech population. He uses it to forcefully — and often wittily — express his enthusiasm for the EU and his contempt for the illiberal populism of the Czech president and prime minister, the Czech Communists and the virulent xenophobia of the far right.

It’s not easy being young and black in the Czech Republic, where the number of residents of African descent remains minuscule and racial intolerance is widespread. The issue, says Feri — who is partly of Ethiopian ancestry — is “constant mockery and threats by some people. Or, even worse, many people won’t even take you seriously.”

While he says the EU could do more to sell itself in Central Europe, he remains optimistic. For years, Feri visited schools around the country to lecture students on politics and the EU. His parliamentary obligations and his studies — he’s working toward a law degree at Prague’s Charles University — keep him from doing that now, which is why he is so active on social media. “Young Czechs are less interested in politics or traveling around the EU [than their elders],” he says. “But that will change.”

IN HIS OWN WORDS

What is your definition of “European values?”

They have been shaped by Roman law, Christianity and humanism. Thankfully, they have endured all the war atrocities and have been substantially strengthened after World War II. Roman law has influenced our laws and thus affected the way we live — for example, the law of succession. It might not be the most popular way to think about European values, yet the influence of Roman law is what we have in common.”

Source

____________

Posted in Curiosity, Ethiopia, Ethnicity, Genetics & Anthropology | Tagged: , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ሰማዕታት ተዋህዶ በ ሊብያ | ፬ኛ አመት ሙት መታሰቢያ ሳምንት

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on April 22, 2019

ሚያዝያ ፲፩/ ፪ሺ፯ ዓ.ም – ከ፬ ዓመታት በፊት፡ ልክ በዚህ ዕለት ወንድሞቻችን ሰማዕትነትን የተቀበሉበት ቀን ነው።

የሰማዕታት ደም የቤተ ክርስቲያን ችግኝ ነው! በረከታቸው ይድረሰ!

ምነው ወንድሞቻችንን እረሳናቸው? ሌሎቹስ ይተውት፡ የራሳቸው ጉዳይ! ግን፡ ማህበራዊ ሜዲያዎች ምነው ፀጥ አልን? አራተኛ አመትን አስመልክቶ አንድም የቀረበ የመታሰቢያ ጽሑፍ ወይም ቪዲዮ እስካሁን አላየሁም፤ ለምን? ምን መጣብን? ግድየለሽነት ይሆን?

ከአራት ወራት በፊት “የሰላሳ አራቱ ተዋሕዶ ሰማዕታት መቃብር በሊቢያ ተገኘ” የሚለውን ቪዲዮ አቅርቤ ነበር፤ ነገር ግን ጉዳዩ የት ደረጃ ላይ እንደደረስ፣ ወይም የ፴፬ቱን ሰማዕታት አካላትን ወደ አገራቸው ለመመለስ ምን እየተሠራ እንደሆነ ለማወቅ በጣም ተቸግረናል። ከመንግስት ብዙ መጠበቅ የለብንም፤ እንዲያውም የግራኝ አህመድ መንግስት በዚህ ጉዳይ ላይ ቆሻሻ እጁን በጭራሽ ማስገባት የለበትም፤ አይመለከተውምና! ግን ቤተ ክህነት ምን እየሠራች ነው? በተለይ፡ በመካከለኛው ምስራቅ ይኖሩ የነበሩትና በዚህ ረገድ ልምዱም ያላቸው አቡነ ማቲያስ ይህን የቤት ሥራ የመሥራት ግዴታ አለባቸው እኮ! ምን እየሠሩ ነው እሳቸው? ኧረ ዝምታው አደነቆረን!

[ትንቢተ ሆሴዕ ምዕራፍ ፬፥፮]

ሕዝቤ እውቀት ከማጣቱ የተነሣ ጠፍቶአል፤ አንተም እውቀትን ጠልተሃልና እኔ ካህን እንዳትሆነኝ እጠላሃለሁ፤ የአምላክህንም ሕግ ረስተሃልና እኔ ደግሞ ልጆችህን እረሳለሁ።

[የዮሐንስ ራእይ ምዕራፍ ፮፡]

አምስተኛውንም ማኅተም በፈታ ጊዜ፥ ስለ እግዚአብሔር ቃልና ስለ ጠበቁት ምስክር የታረዱትን የሰዎች ነፍሳት ከመሠዊያ በታች አየሁ

በታላቅ ድምፅም እየጮኹ። ቅዱስና እውነተኛ ጌታ ሆይ፥ እስከ መቼ ድረስ አትፈርድም ደማችንንስ በምድር በሚኖሩት ላይ እስከ መቼ አትበቀልም? አሉ

፲፩ ለእያንዳንዳቸውም ነጭ ልብስ ተሰጣቸው፥ እንደ እነርሱም ደግሞ ይገደሉ ዘንድ ያላቸው የባሪያዎች ባልንጀራዎቻቸውና የወንድሞቻቸው ቍጥር እስኪፈጸም ድረስ፥ ገና ጥቂት ዘመን እንዲያርፉ ተባለላቸው

_____________________

Posted in Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ሕማማተ እግዚእ ክፍል ፩ | የቀናቱ ስም እና ትርጓሜ፣ ጸሎቱ፣ ግብረ ሕማማት

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on April 22, 2019

የሰሙነ ሕማማት ዕለታት ስያሜዎች

  • ሰኞ፤ መርገመ በለስ የተፈጸመበት ሰኞ፤ አንጽሖተ ቤተ መቅዳስ የተፈጸመበት ሰኞ::

  • ማግሰኞ፤ የጥያቄና የትምህርት ቀን

  • ረቡዕ፤ ምክረ አይሁድ፥ የዕንባ ቀን፥ የመልካም መዓዛ ቀን

  • ሐሙስ፤ ጸሎተ ሐሙስ፥ ሕጽበተ ሐሙስ፥ የምሥጢር ሐሙስ፥ የሐዲስ ኪዳን ሐሙስ፥ የነጻነት ሐሙስ

  • ዐርብ፤ የስቅለት ዐርብ

  • ቅዳሜ፤ ቀዳም ሥዑር (ሹር ቅዳሜ)፤ ለምለሚቱ ቅዳሜ፥ ገብረ ሰላመ በመስቀሉ፥ ሰንበት ዐባይ፥ ቅዱስ ቅዳሜ

_____________________

Posted in Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: