ድንቅ ተዓምር | የኢትዮጵያ ታላቅ መስቀል በፈረንሳይ እሳት ተፈትኖ አለፈ

የፓሪሱ ኖትረ–ዳም ካቴድራል ከደረሰበት የእሳት ቃጠሎ ከተረፉትና ውድ ከሆኑት ጥቂት ቅርሶች መካከል ይህ የ ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ ስጦታ የሆነው የኢትዮጵያ መስቀል አንዱ ነው። ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ ከ ስልሳ አምስት ዓመታት በፊት፡ እ.ኤ.አ. በ 1954ዓ.ም፡ ወደ ፈረንሳይ በተጓዙ ጊዜ እግረመንገዳቸውን ሰሞኑን በእሳት የወደመውን የፓሪሱን “ኖትረ ዳም” ካቴድራል እና ቤተ–መቅደስ ጎብኝተው በዛውም ለፈረንሳይ አንድ ታላቅ የኢትዮጵያ መስቀል … Continue reading ድንቅ ተዓምር | የኢትዮጵያ ታላቅ መስቀል በፈረንሳይ እሳት ተፈትኖ አለፈ