Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Archive for April 21st, 2019

የካቶሊኮች ትንሣኤ በ ስሪላንካ | የመሀመድ አርበኞች ከ፪መቶ በላይ ክርስቲያኖችን ቤተክርስቲያን ውስጥ ገደሉ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on April 21, 2019

ለተገደሉት ነፍሳቸውን ይማርላቸው!

ክርስቶስ ከሙታን ተነሳ፣ በታላቅ ኃይልና ሥልጣን ሰይጣንን አሰረው፣ አዳምን ነጻ አወጣው። ከዛሬ ጀምሮ ደስታና ሰላም ሆነ፡፡ የጌታችን ትንሳኤ ለድል ዜና ብስራት ምንጭ በመሆኑ የሰይጣንንም ተሸናፊነት ገልጧልና የዲያብሎስ ልጆችን በጣም ያስቆጣል፡፡

የክርስቶስን ትንሣኤ በሰላም፣ በደስታና በፍቅር ለማክበር እናት፣ አባትና ልጆ ወደ ቤተክርስቲያን ሄዱ። ዲያብሎስ ግን በዚህ አልተደስተም፤ “ኢየሱስ ክርስቶስ መመለክ የለበትም፣ ቅዱሱ የክርስቶስ ስም መጠራትና መከበር የለበትም፤ ተከታዮቹ መደሰት የለባቸውም በስሙም መዳን የለባቸውም” በሚል የቅናትና የጥላቻ መንፈሱ የእርሱን ክፉ ስም፣ የእርሱን እርኩስ ተግባር ጎላ አድርጎ ለማሰማትና የበዓሉን ብሩክ መንፈስ ለማበላሸት እርኩስ ልጆቹን በመላክ ክርስቲያኖችን በፈንጅ አስጨፈጨፈ። “የኔ፣ የኔ ብቻ ፥ የኛ፣ የኛ ብቻ!!!

እስካሁን ከተጠቀሱት ገዳዮች መካከል ሦስቱ፤ መሀመድ፣ መሀመድ፣ መሀመድ ይባላሉ።

በአለም ላይ እንደ እስልምና በሰው ልጅ ላይ የመጣ መቅሰፍት የለም። እስልምና አንድ ቀን ከአገራችን እና ከመላው ዓለም እልም ብሎ እንዲጠፋ እጸልያለሁ።

[መዝሙረ ዳዊት ምዕራፍ ፴፬፥፲፮]

መታሰቢያቸውን ከምድር ያጠፋ ዘንድ የእግዚአብሔር ፊት ክፉን በሚያደርጉ ላይ ነው።”

[የማቴዎስ ወንጌል ምዕራፍ ፳፭፥፵፮]

እነዚያም ወደ ዘላለም ቅጣት፥ ጻድቃን ግን ወደ ዘላለም ሕይወት ይሄዳሉ።”

[ትንቢተ ኢሳይያስ ምዕራፍ ፫፥፲፩]

እንደ እጁ ሥራ ፍዳው ይደረግበታልና ለበደለኛ ወዮ! ክፉም ደርሶበታል።”

________________________

Posted in Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ድንቅ ተዓምር | የኢትዮጵያ ታላቅ መስቀል በፈረንሳይ እሳት ተፈትኖ አለፈ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on April 21, 2019

የፓሪሱ ኖትረዳም ካቴድራል ከደረሰበት የእሳት ቃጠሎ ከተረፉትና ውድ ከሆኑት ጥቂት ቅርሶች መካከል ይህ የ ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ ስጦታ የሆነው የኢትዮጵያ መስቀል አንዱ ነው።

ቀዳማዊ ኃይለ ላሴ ከ ስልሳ አምስት ዓመታት በፊት፡ ... 1954.ም፡ ወደ ፈረንሳይ በተጓዙ ጊዜ እግረመንገዳቸውን ሰሞኑን በእሳት የወደመውን የፓሪሱን ኖትረ ዳምካቴድራል እና ቤተመቅደስ ጎብኝተው በዛውም ለፈረንሳይ አንድ ታላቅ የኢትዮጵያ መስቀል በስጦታ መልክ አበርክተው ነበር።

መስቀሉ የአለም መነጋገሪያ ሆኗል። ይህ ከቃጠሎው የተረፈው የኢትዮጵያ መስቀል አሁን ወደ ታዋቂው ሉቭር ቤተ መዘክር ተወስዷል።

ፈረንሳይ ይኼን ውድና ታላቅ መስቀል በኖትረዳም ቤተ መዘክር አስቀምጣ ለ ስልሳ አምስት ዓመታት ያህልከጎብኚዎች ከፍተኛ ገቢ ታገኝበት ነበር።

ባለፈው ሳምንት ላይ የኖትረዳም ካቴድራል ከነቤተመዘክሩ ሲቃጠል መስቀሉ ግን አንዳች ጉዳት ሳያደርስበት ተገኝቷል።

ወገኖቼ፤ ጊዜው እየተቃረበ ነው። የአለም አይኖች ሁሉ ድንቅ፣ ምስጢራዊ፣ የአለም እምብርት፣ የሕይወት ዛፍ እና የገነት መገኛ ወደሆነችው ኢትዮጵያ ይማትራሉ። አለም በአውሎ ነፋስ፣ በጎርፍ፣ በመሬት መንቀጥቀጥና በእሳት ስትናጥ ሁሉም መዳኛና መጠጊያ ወደሆነችው ወደ ኢትዮጵያ ፊቱን ያዞራልአሁን ለጊዜው በአገራችን ሁሉም ነገር ደፍርሷል፤ ካልደፈረሰ አይጠራምና፡ ግን በቅርብ አገራችን ትጸዳለች፤ ጠላቶቿ ሁሉ አንድ ባንድ ይንበረከካሉ። የኢትዮጵያ ትንሳኤ ሩቅ አይደለም!

ነጠብጣቦቹን ስናገናኝ

ፕሬዚደንት ኢማኑኤል ማክሮን – ላሊበላ – ፓሪስ – ኖትረዳም (የእኛ ወይዘሮ )– መስቀል – ስቅለት

በላሊበላ ካባ ለብሰው የነበሩት ማክሮንን እና አህመድ የክርስቶስ ተቃዋሚዎች ናቸው!

መስቀል ኀይላችን፣ ጽንዓችን፣ ቤዛችን፣ የነፍሳችን መዳኛ ነው!

_____________________

Posted in Curiosity, Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: