ታዋቂው ካናዳዊ የሥነ-ልቦና ፕሮፌሰር ጆርዳን ፔተርሰን | “እውነተኛው ክርስትና ኦርቶዶክስ ነው”
በመላው ዓለም የሚገኙ ብዛት ያላቸው ሰዎች ስለ ኦሮቶዶክስ ክርስትና ምን ታስባለህ? ባማለት ፕሮፌሰሩን ጠይቀዋቸዋል። ሲመልሱም፦ ኦሮቶዶክስ ክርስቲያኖች ይወዱኛል፤ ለምን እንደሆነ አላውቅም ግን፡ እንደሚመስለኝ፡ የሆነ ግንዛቤ አለኝ፦ ብዙ ደብዳቢዎች ከብዙ ሃይማኖት መሪዎች ይደርሱኛል፤ ከአይሁዶች፣ ከክርስቲያኖች፣ ከሙስሊሞች። አብዛኛዎቹ ደብዳቤዎች ግን ከኦርቶዶክስ ክርስቲያኖች ናቸው። እንደ እኔ ከሆነና እንደሚመስለኝ፤ ኦርቶዶክሶች ክርስትናን ከፕሮቴስታንቶች እና ካቶሊኮች ለየት ባለ መልክ ነው የሚያዩት። … Continue reading ታዋቂው ካናዳዊ የሥነ-ልቦና ፕሮፌሰር ጆርዳን ፔተርሰን | “እውነተኛው ክርስትና ኦርቶዶክስ ነው”
Copy and paste this URL into your WordPress site to embed
Copy and paste this code into your site to embed