ዘመነ ዶ/ር አብዮት | የኢትዮጵያ አየር መንገድ አውሮፕላን ወደ ጴንጤ ቸርች ተለወጠ
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on April 18, 2019
አየር ላይ የጴንጤ ቸርች፣ ምድር ላይ፡ በቦሌ አውሮፕላን ማረፊያ ለአላህ ጣዖት መስገጂያ ክፍሎች ተሠርተዋል!
አየር መንገዳችን ሆራ ላይ በተከሰከሰ በሳምንቱ ይህ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከኮንጎ ኪንሻሳ አውሮፕላን ማረፊያ ወደ አዲስ አበባ መጓዝ ጀመረ፤ በበረራውም አስቸጋሪ የአየር አለመረጋጋት (አውሎ ንፋስ)ስለገጠመው አውሮፕላኑ መዋዠቅና መወርወር ጀመረ፤ በዚህ ጊዜ ተሳፋሪዎቹ በፍርሃት መጮህ ጀመሩ…
ሆኖም፡ አውርፕላኑ አዲስ አበባ በሰላም አርፏል
ግብጽ ስትረጋጋ ኢትዮጵያ ትናወጣለች፤ ኢትዮጵያ ስትረጋጋ ግብጽ ትናወጣለች!
ግብጽ ሰላም ላይ ነች፤ አይደል!? እባቡ ፕሬዚደንት አል–ሲሲ የ ዶ/ር አብዮት አህመድ ሞግዚት መሆን ከበቃ በኋላ አሁን ሱዳን ውስጥ መርዙን ለመርጨት በመሯሯጥ ላይ ነው። ዶ/ር አብዮት ግራ ተጋብቷል፣ የዋቄዮ አላህ ልጆች ኢትዮጵያን ያጠፉለት ዘንድ መሀመዳዊቱን አይሻን ከመከላከያ ሚንስተርነት ወንበር አንስቶ የቡራዮ እና ለገጣፎ ጨፍጫፊውን ለማ ገገማን አስሮ የወህኒ ቤት ሚንስትር እንደማድረግ በመከላከያ ሚንስትርነት አስቀመጥቶታል፤ የኢትዮጵያን ሠራዊት ሙሉ በሙሉ ለመቆጣጠር ይችሉ ዘንድ። በጣም ተቻኩለዋል!
አሁንም እደግመዋለሁ፤ እነ ግብጽና አልሸባብ አዲስ አበባ በቀላሉ ስተት ብለው ከመግባታቸው በፊት እውነተኛ ኢትዮጵያዊ የሆነ የሠራዊቱ አባል እነዚህን የግብጽ ቅጥረኞችን ቶሎ ሊመነጥራቸው ይገባል። በሕዝባችን ላይ፣ በአገራችንና በአየር መንገዳችን ላይ ምን ዓይነት መሰናክል እየተከሉ እንደሆነ የምናየው ነው። ለ ተዋሕዶ ኢትዮጵያ የምትቆረቆረው ኮፍጣና አርበኛ ባክህ ታሪክ ስራ፤ ጂሃዲስት ሙርሲን በጄነራል አል–ሲሲ ፈጥና ከተካችው ከእባቧ ግብጽ እንማር፤ አሁን ሁሉም አንድ ላይ ቤተመንግስት ሊገቡ ነውና እዚያ ገብተህ ሁሉንም አንበርክካቸው!!!
Leave a Reply