Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on April 18, 2019
በኡራል ተራሮች በምትገኘዋ ማግኒቶጎርስክ ከተማ ውስጥ የውበት ሳሎን ባለቤት የሆነችው ኦክሳና ዞቶቫ የውበት ውድድሮች አሸናፊ ሆና ሽልማቶች በምታገኝበት ወቅት የቄስ ሚስት እንደሆነች በማሳወቋና የማግኒቶጎርስክ ሀገረ ስብከት የሀይማኖት አባቶች ታሪኩን በመስማታቸው ቄስ ባሏ ከተሰጠው ሃላፊነት ተነስቶ ራቅ ብላ ወደምትገኝ ትንሽ መንደር በቅጣት መልክ ተልኳል።
“የአንድ ካህን ሚስት እራሷን ለትዕይንት ማቅረቧ ትልቅ ኃጢአት ነው”
“ሚስቱ ስህተቷን በመቀበል ንስሃ እስካልገባች ድረስ ባሏ ወደ ቤተክርስቲያኑ ተመልሶ አያገለግልም፣ የራሱን ቤተሰብ መቆጣጠር ካልቻለ ምን ዓይነት ቄስ ነው? እንዴትስ ምዕማኑን መቆጣጠር ይችላል?” በማለት የሃገረ ስብከቱ ሊቀ ጳጳስ ገልጸዋል።
ይህ ትልቅ ትምህርት ነው!
_______________
Like this:
Like Loading...
Posted in Ethiopia | Tagged: ሁዳዴ, ሃላፊነት, መንፈሳዊ ኑሮ, ማግኒቶጎርስክ, ቅጣት, ባልና ሚስት, ንስሃ መግባት, አለባበስ, አብይ ጾም, የሩሲያ ኦሮቶዶክስ ቤተክርስቲያን, የውበት ውድድር | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on April 18, 2019
አየር ላይ የጴንጤ ቸርች፣ ምድር ላይ፡ በቦሌ አውሮፕላን ማረፊያ ለአላህ ጣዖት መስገጂያ ክፍሎች ተሠርተዋል!
አየር መንገዳችን ሆራ ላይ በተከሰከሰ በሳምንቱ ይህ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከኮንጎ ኪንሻሳ አውሮፕላን ማረፊያ ወደ አዲስ አበባ መጓዝ ጀመረ፤ በበረራውም አስቸጋሪ የአየር አለመረጋጋት (አውሎ ንፋስ)ስለገጠመው አውሮፕላኑ መዋዠቅና መወርወር ጀመረ፤ በዚህ ጊዜ ተሳፋሪዎቹ በፍርሃት መጮህ ጀመሩ…
ሆኖም፡ አውርፕላኑ አዲስ አበባ በሰላም አርፏል
ግብጽ ስትረጋጋ ኢትዮጵያ ትናወጣለች፤ ኢትዮጵያ ስትረጋጋ ግብጽ ትናወጣለች!
ግብጽ ሰላም ላይ ነች፤ አይደል!? እባቡ ፕሬዚደንት አል–ሲሲ የ ዶ/ር አብዮት አህመድ ሞግዚት መሆን ከበቃ በኋላ አሁን ሱዳን ውስጥ መርዙን ለመርጨት በመሯሯጥ ላይ ነው። ዶ/ር አብዮት ግራ ተጋብቷል፣ የዋቄዮ አላህ ልጆች ኢትዮጵያን ያጠፉለት ዘንድ መሀመዳዊቱን አይሻን ከመከላከያ ሚንስተርነት ወንበር አንስቶ የቡራዮ እና ለገጣፎ ጨፍጫፊውን ለማ ገገማን አስሮ የወህኒ ቤት ሚንስትር እንደማድረግ በመከላከያ ሚንስትርነት አስቀመጥቶታል፤ የኢትዮጵያን ሠራዊት ሙሉ በሙሉ ለመቆጣጠር ይችሉ ዘንድ። በጣም ተቻኩለዋል!
አሁንም እደግመዋለሁ፤ እነ ግብጽና አልሸባብ አዲስ አበባ በቀላሉ ስተት ብለው ከመግባታቸው በፊት እውነተኛ ኢትዮጵያዊ የሆነ የሠራዊቱ አባል እነዚህን የግብጽ ቅጥረኞችን ቶሎ ሊመነጥራቸው ይገባል። በሕዝባችን ላይ፣ በአገራችንና በአየር መንገዳችን ላይ ምን ዓይነት መሰናክል እየተከሉ እንደሆነ የምናየው ነው። ለ ተዋሕዶ ኢትዮጵያ የምትቆረቆረው ኮፍጣና አርበኛ ባክህ ታሪክ ስራ፤ ጂሃዲስት ሙርሲን በጄነራል አል–ሲሲ ፈጥና ከተካችው ከእባቧ ግብጽ እንማር፤ አሁን ሁሉም አንድ ላይ ቤተመንግስት ሊገቡ ነውና እዚያ ገብተህ ሁሉንም አንበርክካቸው!!!
_____________________
Like this:
Like Loading...
Posted in Conspiracies, Ethiopia, Infos | Tagged: ለማ መገርሳ, ረብሻ, በረራ, ቦሌ, አል-ሲሲ, አብዮት አህመድ, አውሎ ንፋስ, አየር አለመረጋጋት, ኪኒሻሳ, የኢትዮጵያ አየር መንገድ, የግብጽ ሤራ, ጴንጤ ጸሎት | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on April 18, 2019
አንዳንድ መረጃዎች እንደሚጠቁሙት፤ ይህ የእሳት ቃጠሎ ሆን ተብሎ እንደተቀሰቀሰ እና፤ ድርጊቱ በፕሬዚደንት ማክሮን፣ ካንዝለር አንጌላ ሜርከል እና ጠቅላይ ሚንስትር ተሪዛ ሜይ አቀነባባሪነት እንዲሁም በ ጳጳስ ፍራንሲስኮ ተባባሪነት ነው የተፈጸመው።
ባለፈው ሣምንት ላይ ተሪዛ ሜይ ወደ በርሊን ከተማ በመጓዝ ከ አንጌላ ሜርከል ጋር ከተገናኘች በኋላ – በፐርጋሞን ሙዚየም (የሰይጣን ዙፋን የሚገኝበት ቦታ ነው) አቅራቢያ ነበር የተሰባሰቡት – ወደ ፓሪስ አምርታ ከሦስተኛው “M” ማክሮን ጋር ተገናኘች። በርሊን የክርስቶስ ተቃዋሚው መቀመጫ ከሆኑት ከተሞች መካከል አንዷ ናት፤ ፖለቲካዊ ዋና ከተማ።
ማክሮን – ሜርከል – ሜይ – ኦባማ – ኢቫንካ
________________________
Like this:
Like Loading...
Posted in Conspiracies, Curiosity, Ethiopia | Tagged: መስዋዕት, ሚሸል ኦባማ, ማክሮን, ሜርከል, ሜይ, ትንሣኤ, ኖትረዳም, ኢ-አማናይነት, ኢቫንካ ትራምፕ, እሳት ቃጠሎ, እስክስታ, ኦሮቶዶክስ, ካቴድራል, ፈረንሳይ, ፍራንሲስኮ, ፓሪስ | Leave a Comment »