በኢየሩሳሌሙ ታዋቂ መስጊድም እሳት ተቀሰቀሰ | በተመሳሳይ ሰዓት ከፈረንሳዩ ካቴድራል ቃጠሎ ጋር
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on April 16, 2019
ኒው ስዊክ እንደዘገበው ከሆነ በአላክሳ መስጊድ ውስጥ ነው እሳቱ የተቀሰቀሰው፤ ጉዳት ግን አልደረሰበትም። እንግዲህ አላህ እና አጋንንቱ የፓሪሱን ካቴድራል መውደም በሺሻ እያከበሩ ሳይሆን አይቀርም። በማህበራዊ ሜዲያ ብዙ ሙስሊሞች ሲደሰቱ፣ ሲስቁና ሲያፌዙ ማንበብና መስማት ይቻላል።
የፓሪሱ ካቴድራል ቃጠሎ ሆን ተብሎ እንደተቀሰቀሰ አንዳንድ የትዊተር ምንጮች ይናገራሉ። ከሦስት ዓመታት በፊት የኖትረ–ዳም ካቴድራልን በቦምብ ልታፈነዳ የነበረችው ሙስሊም ባለፈው ዓርብ ዕለት የስምንት ዓመት እስራት ፍርድ ተሰጥቷት ነበር።
የሚያሳዝን ዘመን ላይ ደርሰናል። አምላክ–አልባ የሆነ ኑሮ የሚያካሂዱት ፈረንሳዮች ከዚህ የባሰ እሳት እንደሚመጣባቸው ነው የካቴድራሉ ቃጠሎ የሚጠቁመን።
ጦርነቱ በምዕራቡ ኢ–አማንያን እና በሙስሊሞች መካከል ነው የሚሆነው – የሉሲፈር ልጆች እርስበርስ ይባላሉ ማለት ነው – አላርፍ ያሉት ሙስሊሞች እራሳቸው በሚቀሰቅሱት እሳት የሚለበለቡበት ዘመን እየመጣ ነው።
በነገራችን ላይ በዚህ የኢየሩሳሌም መስጊድ እና በመካ ጥቁር ድንጋይ መካከል ያለው ርቅት በትክክል 666 የባሕር ጉዞ ማይሎች ነው።
Leave a Reply