እኅተ ማርያም ይህን ባወሳች ማግስት ድንቁ የፈረንሳይ ካቴድራል የእሳት አደጋ ሰለባ ሆነ

በጣም የምያሳዝን ነገር ነው፤ ይህ ፈረንሳይ ውስጥ በጎብኝዎች ብዛት የመጀመሪያውን ቦታ የያዘ ታሪካዊ ቦታ ነው። በስምንት መቶ ዓመት ታሪኩ ውስጥ ለመጀመሪያ ጊዜ ነው የእሳት አደጋ ሰለባ ሲሆን፤ እጅግ ያሳዝናል፤ የአንድ ሺህ ዓመት ታሪክ ያለው የፈረንሳውያን ብሔራዊ ማንነትና ኩራት በአንድ ሰዓት ዕልም ብሎ ጠፋ፡ ዋው! ነገር ግን፤ በአገራችን ተንኮል ሲሠሩ በእነርሱ ላይ የፍርድ እሳት ይዘንብባቸዋል። የሰሜን … Continue reading እኅተ ማርያም ይህን ባወሳች ማግስት ድንቁ የፈረንሳይ ካቴድራል የእሳት አደጋ ሰለባ ሆነ