Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

የኢቫንካ ትራምፕ ጉብኝት የሚያሳየን ባቢሎን አሜሪካ ከዝሙትዋ ቍጣ ወይን ጠጅ/ ቡና የተነሳ ትወድቃለች

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on April 15, 2019

አሜሪካ በሁለቱ “በ” ዎች ሱስ ተጠምዳለች፤ ሰክራለች፦ ቡና እና ቤንዚን/ ነዳጅ ዘይት። የዮሐንስ ራዕይ “ወይን ጠጅ” የሚለን ቤንዚን/ የነዳጅ ዘይትና ቡና መሆናቸው ነው። እንዲያውም ቡና ነው በይበልጥ ደምና መቅኒ ውስጥ የሚገባው ኃይለኛ ዝሙት አስያዥ እና ነፍስ ገዳይ መጠጥ። ቀስ ብሎ የሚገባ

እኔ የፕሬዚደንት ዶናልድ ትራምፕ ደጋፊ ነኝ፤ ቃለ የገባለትን ተግባራዊ ለማድረግ ስለሚፈጨረጨሩ፤ ሞኟ ልጁ ግን በተንኮለኛው ባሏ ግፊት የሉሲፈራውያን አምባሳደር ሆናለች፤ ታሳዝናለች፤ ግን በአሁኑ ሰዓት በኢትዮጵያ ላይ በእነ ጃዋር በኩል እየፈጸሙት ባሉት – በአሜሪካንህንዶች ላይ የተፈጸመው ዓይነት – ጭፍጨፋ ሳቢያ ባቢሎን አሜሪካ ትወድቃለች። አዎ! ባቢሎን አሜሪካ ከዘረኞች፣ ወራሪዎችና ጨፍጫፊዎች ጋር ብቻ ነው በመላው ዓለም ተመሳጥራ እየሠራች ያለችው።

የዮሐንስ ራእይ ምዕራፍ ፲፰

ከዚህ በኋላ ታላቅ ስልጣን ያለው ሌላ መልአክ ከሰማይ ሲወርድ አየሁ፥ ከክብሩም የተነሣ ምድር በራች

በብርቱም ድምፅ። ታላቂቱ ባቢሎን ወደቀች፥ ወደቀች፥ የአጋንንትም ማደሪያ ሆነች፥ የርኵሳንም መናፍስት ሁሉ መጠጊያ የርኵሳንና የተጠሉም ወፎች ሁሉ መጠጊያ ሆነች

አሕዛብ ሁሉ ከዝሙትዋ ቍጣ ወይን ጠጅ የተነሳ ወድቀዋልና፥ የምድርም ነገሥታት ከእርስዋ ጋር ሴሰኑ የምድርም ነጋዴዎች ከቅምጥልነትዋ ኃይል የተነሳ ባለ ጠጋዎች ሆኑ ብሎ ጮኸ

_______________

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

Connecting to %s

 
%d bloggers like this: