ምንም ሳትሠሩላቸው ፣ ምንም ሳታደርጉላቸው የዋሆቹ ኢትዮጵያውያን ፍቅራቸውን አሳዩአችሁ፣ እናንተ ግን ከግብጽ እባብ ጋር በመምከር ሽብር ፈጣሪዎችን ወደ አገር ቤት አስገባችሁ አግበስብሳችሁ፣ ንቀቱን እና ጥላቻውን መለሳችሁ፣ እንደ ይሁዳ ከዳችሁ፣ ከቤቶቻቸው እንዲፈናቀሉ አደረጋችሁ፣ ቤተክርስቲያኖቻቸውንም አቃጠላችሁ። አቤት ንቀት! አቤት ክህደት! አይይ! ፍርዱ ኃይለኛ ነው እናንተን የሚጠብቃችሁ!