Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Archive for April 10th, 2019

በጣም ያስቆጣል | በሰሜን ሸዋ የተካሄደው የግራኝ አህመድ ፀረ-ተዋሕዶ ዘመቻ ይህን ይመስላል

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on April 10, 2019

የተዋሕዶ ልጆች እየታደኑ በሚጨፈጨፉበትና ቤተክርስቲያናቸው በእሳት በሚጋይበት በዚህ ወቅት ዶ/ር ግራኝ አህመድ ኢትዮጵያን በሪዮ ኦሎምፒክስ ለከዳው ቅሌታም የማራቶን ሯጭ ልዩ ሽልማት ይሰጣል። ይህ ሰውዬ በሕዛባችን ላይ በንቀት እያፌዘ ነው፤ በጣም የልብ ልብ ብሎታል፤ ቶሎ ካልተወገደ ወይም ለፍርድ ካልቀረበ ከዚህ የባሰ እጅግ በጣም ከፍተኛ ጉዳት በአገራችን ላይ ማምጣቱ የማይቀር ነው። ሰራዊቱ ሙሉ በሙሉ ከመበታተኑ በፊትና እነ ግብጽና አልሸባብ አዲስ አበባ በቀላሉ ስተት ብለው ከመግባታቸው በፊት ኢትዮጵያዊ የሆነ የሠራዊቱ አባል ይህን ሰው ሊመነጥረው ይገባል። ለ ተዋሕዶ ኢትዮጵያ የምትቆረቆረው ኮፍጣና አርበኛ ታሪክ ስራ፤ ሙርሲን በአልሲሲ ቶሎ ከተካችው ከእባቧ ግብጽ እንማር፤ ቤተመንግስት ገብተህ ይህን ሰው ቶሎ አስወግደው! መሀመድ ሙርሲ = አብይ አህመድ

_____________________

Posted in Ethiopia, Faith, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: