Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Archive for April 8th, 2019

አቶ ሙሉጌታ ጉሉማ ከ ፳፭ ዓመት በፊት አቶ መለሰን ያስጠነቀቁበት የብሔር ፖለቲካ ዘር ዛሬ አፍርቶ ይታያል

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on April 8, 2019

አቶ ሙሉጌታ ጉሉማ ይባላሉ፣ ከ ሃያ አምስት ዓመት በፊት አቶ መለስ ዜናዊ ከሀገራችን ሙሁራን ጋር በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ባደረጉት ስብሰባ ላይ – የብሄር ጉዳይ ከሚገባው በላይ ተራግቧል፣ በኋላ ለማስተዳደር ያስቸግራቹሃል፣ የብሄር ተኮር ፌደራሊዝሙ በድጋሚ መታዬት አለበት፣ ከብሄር ዉጪ የሆነ ማህበረሰብ ማቀፍ የሚችል ዘይቤ ያስፈልጋቹሀል ካልሆነ ለሁሉም በግድ ብሄር ማስያዝ አትችሉም ብለው ነበር።

የሁሉንም ነፍሳቸውን ይማርላቸው። አንዳንዶቻችን ገና ከመጀመሪያው ስናስጠነቅቅ ነበር፤ ግን ሞኞች ነበርን፤ ምክኒያቱም ይህ በብሔር ላይ የተምሠረተው መስተዳደር ፕላን እና ህገ መንግስት ለህዋሀት እና ኦነግ የተሰጠው በሉሲፈራውያኑ ጌታዎቻቸው በለንደን ከተማ ነበር። “ወያኔ ለሃያ አምስት አመት እንዲመራና፣ ኦነግ ስልጣኑን እንዲረከብ” ትዕዛዝ ተሰጥቷቸው ነበር፤ ከዚህ ፕላን ካፈነገጡ ይደመሰሳሉ። አዎ! “ጠቃሚው ጅል/ Useful idiot ወያኔ እና ሻዕቢያ ኢትዮጵያን ይበታትንለት ዘንድ አውሬውን ኦነግን ለ25 ዓመታት ያህል በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ ቀለበው።

ወያኔን በጣም የሚያስወንጅለው አንድ መጥፎ ተግባር የኢትዮጵያ ጠላት ለሆኑት “ኦሮሞ ነን” ባይ ከሃዲዎች እርዳታ መስጠቱ ነው። እጅግ በጣም የሚያሳዝነው ደግሞ ለሃገረ ኢትዮጵያ በመጀመሪያ ረድፍ መቆም የሚገባቸው የሰሜን ሰዎች በአባቶቻቸው ሃገር ላይ የጥፋት ሴራ ለመጠንስስ መነሳታቸው ነው። ዛሬም በግትርነት አንታረምም እያሉ ነው፤ ወዮላቸው! እነ አፄ አምደጺዮን፣ እነ አፄ ዮሐንስ እና አሉላ አባነጋ መቃብር ውስጥ ሳይንቀሳቀሱ አይቀሩም።

_________

Posted in Ethiopia, Infos | Tagged: , , , | Leave a Comment »

ይህ ባለፈው ዓመት የተሰጠ ድንቅ ትምህርት ባገራችን የሚታየውን ሁኔታ ተንብዮ ነበር፤ በተለይ የአውሮፕላኑን አደጋ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on April 8, 2019

ወንድማችን በየታክሲው ስለ ሚለጠፉት እምነትነክ ጥቅሶች በጥሩ መልክ ገልጾታል፤ አዎ! እኔም የታዘብኩት ይህን ነበር፤ ከኢየሱስ ክርስቶስ እና ድንግል እናታችን ስዕላት ጎን የግራኝ አህመድ እና ማንቸስተር ዩናትድ ፎቶዎች ተለጥፈው ይታያሉ። ሁሉም ዝም ብሎ አይደለም፤ ኃይለኛ መንፈሳዊ ጦርነት እየተካሄደ ነው፤ “በጣም የሚቃረኑ ጥቅሶች ግራና ቀኝ ታያላችሁ፤ በዚህ የሕይወት ጥቅስ፥ በዚህ የሞት ጥቅስ አለ።””እውነት ፓይለት መሆን ያሰኛል?…ለመሆኑ በአውሮፕላን እና በመኪና ከመጓዝ የትኛው ይቀላል? በመኪና!እውነት ለመናገር። ምክኒያቱም በአውሮፕላን ውስጥ ትንሽ ስህተት እንኳን ብትኖር አበቃ ነው፡ የመትረፍ ዕድል የለም!” ዋው!

ወዲያው ብልጭ ብሎ የታየኝ የተከሰከሰው የኢትዮጵያ አየር መንገድ ነው፤ በፓለይቶቹ ለመፍረድ ሳይሆን፤ ሙስሊም የሆነ ሰው አውሮፕላን ማብረር የለበትም። በአስራሁለት ኪሎሜትር ከፍታ ላይ ልዩ የመንፈሳዊ ፈተና ስለመኖሩ በሌላ ጊዜ እመለስበታለሁ። የተከሰከሰውን አውሮፕላናችን ያበረሩት ብዙ ልምድ ያለው ክርስቲያኑ ወንድማችን ያሬድ እና ልምዱ የሌለው ወገናችን አህመድ ነበሩ። “የሕይወት ጥቅስ፣ የሞት ጥቅስ”።

በሌሎች ሃገራት የታዩትን ክስተቶች ሳንጨምር፡ በኮሞሮ የተከሰከሰው የኢትዮጵያ አየር መንገድን እና በሊባኖስ የፈነዳውን የኢትዮጵያ አየር መንገድን የኢትዮጵያ ከመሆናቸው ሌላ ምን የሚያገናኛቸው ነገር አለ? አዎ! ሁሉም አውሮፕላኖች በሙስሊሞች ነበር የተጠቁት። አንዳንዶቻችን ይህ አይዋጥልን ይሆናል፤ ነገር ግን የኢትዮጵያ አየር መንገድ፡ ለራሳቸው ለሙስሊሞች ሲባል፤ ሙስሊም አብራሪዎችን መቅጠር የለበትም። ከእኔ ጀምሮ፡ መላው ዓለም ሙስሊም አብራሪ የሚያበረው አውሮፕላን ውስጥ መሳፈር አይሻም። ይህ ሃቅ ነው!

ወንድማችን በጣም ትክክል ነው፤ በተለይ በዚህ ዘመን ዓላማ ያለውን ክርስትናን መያዝ ይኖርብናል፤ በተለይ አባቶቻችን ይከተሉት የነበረው ኮፍጠን ያለ፣ወንዳማየሆነ ክርስትናን።

እግዚአብሔር ከኛ ጋር ከሆነ ምንም/ማንም አያስፈራንም!

__________________

Posted in Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

የግራኝ አህመድ ጂሃድ በ ከሚሴ እና አጣዬ | ሕዝብ እያለቀ ነው ፣ በ ዓብያተ ክርስቲያናት ላይ ጥቃት ደርሷል

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on April 8, 2019

ታሪክን ስለረሳን፤ የአባቶቻችንና እናቶቻችንን አስከፊ ዘመን በመርሳታችን፡ ታሪክ ተደግሞ እንዲታየን እየተደረገ ነው። ከአምስት መቶ ዓመታት በፊት የተካሄደው የግራኝ አህመድ ጽንፈኛ ዘመቻ አሁን አንድ ባንድ እየተደገመ ነው፤ ዓይናችን እያየ። ንገረው ንገረው እምቢ ካለ መከራ ያሳየው!

/ር ግራኝ አህመድ ተዋሕዶ ኢትዮጵያውያንን መጨፍጨፍ ያስችለው ዘንድ ሜንጫ እና ገጀራውን ለመረከብ ወደ ሩዋንዳ ተጉዟል – ከሃያ አምስት ዓመታት በፊት የተፈጠረውን የእልቂቱን መንፈስ ወደ ኢትዮጵያ ይዞ ይመለሳል።

በኢትዮጵያ ታሪክ ተወዳዳሪ ለማይኖረው ዕልቂት ሁኔታዎችን በማመቻቸት ላይ ያለው ይህ የዶ/ርነት ማዕረግ የተሰጠው የሳጥናኤል ወኪል በሕዝባችን ላይ ጽንፈኛ የሆነ ተግባር ከመከሰቱ በፊት ሁሌ ሰበብ እየፈለገ ከኢትዮጵያ ሹልክ ብሎ ይወጣል። ሁኔታው ትንሽ መረጋጋቱን ሲያይ፡ ተመልሶ ይመጣና“ አላየሁም፣ አልሰማሁም፣ አላውቅኩም!” በማለት እያለቃቀስ ሞኞች ተከታዮቹን ያታልላል። ከፊሉ ሕዝባችን ይህን ያህል ይታለላል ብዬ አላስብም ነበር። አንጎሉን በምናምኑ ምን ያህል እንዳጠቡትና እንደተቆጣጠሩት ነው የሚያሳየን።  ሆኖም ግን ዓይንና ጆሮ እያላቸው ማየትና መስማት የተሳናቸው “ሞኞች” ከተጠያቂነት አያልፉም፤ የእያንዳንዱ ንፁኻን ደም በእጃቸው አለና። እነዚህ ሞኞች ልባቸውን ለአውሬው መቀለቡን እስካላቆሙ ድረስ አሳዛኙ ድራማ ይቀጥላል።

_________

Posted in Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: