የሩሲያ ወታደሮች ወደ ቤተ ክርስቲያን ይሄዳሉ፣ አብራሪዎች አውሮፕላን ውስጥ የቅዱሳት ስዕላትን ይይዛሉ
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on April 7, 2019
ቀዩ የሩሲያ ሠራዊት ወደ ክርስቲያን ሠራዊትነት እየተለወጠ ነው። ሠራዊቱ ቁስጥንጥንያን(ኢስታንቡልን) ከወራሪ ቱርኮች ቁጥጥር ነፃ የሚያወጣበት ቀን ሩቅ አይደለም።
የሚገርም ነው፤ ትናንትና “እግዚአብሔር የለም፤ ሌኒን ነው አምላካችን” ሲሉ የነበሩ ሩሲያውያን ወደ እናት ቤተክርስቲያናቸው በመመለስ ይህን ያህል መሰጠትንና ቍርጠኝነትን አሁን ያሳያሉ። እንዴት ደስ ይላል! እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን!
የኛዎቹስ? መቼ ነው ከኮንዶምኒየም ዘበኝነት ተላቅቀው የቤተክርስቲያናችን ጠባቂ አርበኞች በመሆን አስመራን፣ ጂቡቲን፣ ሞቃዲሾንና ካርቱምን ከመሀመድ ወራሪዎች ነፃ የሚያወጡት? ይህ ጊዜ መምጣቱ አይቀርም። እነዚህ የቀደሞዋ ኢትዮጵያ ግዛቶች ሁሉ አንድ በመሆን ታላቋን ኢትዮጵያ እንደገና እንደሚመሠርቱ አልጠራጠርም! ሌላ የተሻለ አማራጭ የለምና!
Leave a Reply