Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

የአሜሪካ ውድቀት | በአሜሪካ ምክር ቤት ውስጥ ጀግናዋ ክርስቲያን የኢየሱስን ስም በማንሳቷ ሙስሊሟ አበደች

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on April 1, 2019

የኢየሱስ ክርስቶስ ስም በአሜሪካ ምክር ቤት ውስጥ በፍጹም መነሳት የለበትም አለች። ለምን? እንግዲህ አብዛኛው ሰው ክርስቲያን በሆነባት አሜሪካ ደፍራ ተቃውሞዋን ያሰማችው የስልጣን ዕድሉ የተሰጣት ሙስሊሟ ብቻ ነች፤ አይሁዶች፣ ኢዓማኒያን፣ ቡድሂስቶች ወይም ሂንዱዎች አልተቃወሙም።

ያው እንግዲህ፦ የሙስሊሞች ቁጥር 0.6% በሆነባት አሜሪካ፡ የእነ ባራክ ሁሴን ኦባማና ክሊንተን ከሃዲ ፓርቲ መሀመዳውያን ሰርገው እንዲገቡ እርዳታውን እየሰጧቸው ነው። እነዚህ የክርስቶስ ተቃዋሚዎች ከ መስከረም አንዱ ጥቃት በፊት ይህን ያህል ደፍረው መንገድ ላይ እንኳን መናገር አይችሉም ነበር፤ አሁን ግን እባቦቹ የአሜሪካን መውደቂያ የሚያበስረውን የልብ ትርታ ማዳመጥ ስለቻሉ የልብ ልብ ብሏቸዋል፤ ግዚያቸውም አጭር ስለሆነ ተቅበጥብጠዋል።

አስታውሳለሁ፤ ከ18 ዓመታት በፊት፡ በኢትዮጵያ አዲስ ዓመት ዕለት፡ መሀመዳውያኑ ኒው ዮርክን ባጠቁ በማግስቱ፡ ይሸፋፈኑ የነበሩት ሴቶቻቸው መጋረጃዎቻቸውን ቤታቸው ጥለው ወንዶቻቸውም ጺሞቻቸውን ተላጭተው በአደባባይ በመውጣት ሙስሊም እንዳልሆኑ ለማሳየት ሞክረው ነበር። መካን በኑክሌር ቦምብ ያጠፏታል በሚል ስጋት ተርበድብደው ነበርና፤ ግን ሲያዩት አሜሪካውያኑ በሳውዲ ፈንታ አፍጋኒስታንን አጠቁ፤ እስካሁንም ድረስ እዚያው ይገኛሉ። ይህ ለሙስሊሞችን እንደገና አደፋፈራቸው፤ ሴቶቹ መጋረጃዎቻቸውን በብዛት መልበስ፣ ወንዶቹም ጺሞቻቸውን እንደገና ማሳደግ ጀመሩ፤ በዚህም የስደት ሂጂራውን፣ ሰርጎ ገብነቱን፣ ሽብሩንና ግድያውን በይበልጥ አስፋፉት።

_____________________

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

Connecting to %s

 
%d bloggers like this: