የኢየሱስ ክርስቶስ ስም በአሜሪካ ምክር ቤት ውስጥ በፍጹም መነሳት የለበትም አለች። ለምን? እንግዲህ አብዛኛው ሰው ክርስቲያን በሆነባት አሜሪካ ደፍራ ተቃውሞዋን ያሰማችው የስልጣን ዕድሉ የተሰጣት ሙስሊሟ ብቻ ነች፤ አይሁዶች፣ ኢ–ዓማኒያን፣ ቡድሂስቶች ወይም ሂንዱዎች አልተቃወሙም።
ያው እንግዲህ፦ የሙስሊሞች ቁጥር 0.6% በሆነባት አሜሪካ፡ የእነ ባራክ ሁሴን ኦባማና ክሊንተን ከሃዲ ፓርቲ መሀመዳውያን ሰርገው እንዲገቡ እርዳታውን እየሰጧቸው ነው። እነዚህ የክርስቶስ ተቃዋሚዎች ከ መስከረም አንዱ ጥቃት በፊት ይህን ያህል ደፍረው መንገድ ላይ እንኳን መናገር አይችሉም ነበር፤ አሁን ግን እባቦቹ የአሜሪካን መውደቂያ የሚያበስረውን የልብ ትርታ ማዳመጥ ስለቻሉ የልብ ልብ ብሏቸዋል፤ ግዚያቸውም አጭር ስለሆነ ተቅበጥብጠዋል።
አስታውሳለሁ፤ ከ18 ዓመታት በፊት፡ በኢትዮጵያ አዲስ ዓመት ዕለት፡ መሀመዳውያኑ ኒው ዮርክን ባጠቁ በማግስቱ፡ ይሸፋፈኑ የነበሩት ሴቶቻቸው መጋረጃዎቻቸውን ቤታቸው ጥለው ወንዶቻቸውም ጺሞቻቸውን ተላጭተው በአደባባይ በመውጣት ሙስሊም እንዳልሆኑ ለማሳየት ሞክረው ነበር። መካን በኑክሌር ቦምብ ያጠፏታል በሚል ስጋት ተርበድብደው ነበርና፤ ግን ሲያዩት አሜሪካውያኑ በሳውዲ ፈንታ አፍጋኒስታንን አጠቁ፤ እስካሁንም ድረስ እዚያው ይገኛሉ። ይህ ለሙስሊሞችን እንደገና አደፋፈራቸው፤ ሴቶቹ መጋረጃዎቻቸውን በብዛት መልበስ፣ ወንዶቹም ጺሞቻቸውን እንደገና ማሳደግ ጀመሩ፤ በዚህም የስደት ሂጂራውን፣ ሰርጎ ገብነቱን፣ ሽብሩንና ግድያውን በይበልጥ አስፋፉት።