Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • March 2019
    M T W T F S S
     123
    45678910
    11121314151617
    18192021222324
    25262728293031
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

ማክሮን ላሊበላ ካባ ለብሶ በተመለስ ማግስት ፓሪስ በተቃዋሚዎቹ ጋየች | የድል ሐውልት ላይ አውሬው ታየ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on March 21, 2019

አማኑኤል ማክሮን የተባለው ግብረሰዶማዊ የፈረንሳይ ፕሬዚደንት ከግራኝ አህመድ ጋር በላሊበላው የአማኑኤል ቤተክርስቲያን ካባ ለብሶና የኢትዮጵያ አየር መንገድን ጥቁር ሳጥን ሰርቆ ወደ አገሩ ተመለሰ። በማግስቱም በጥቁር ደመና ፊቱን ያሳየን አውሬው ብቅ ሲል፤ “አላህ ዋክባር” የሚል ድምጽ ተሰማ፤ በጣም የሚገርም ነው፤ ያውም የፈረንሳይ ዋንኛ ምልክት በሆነው በድል ሐውልት መኻል። ዋው! ! ፈረንሳይ! በኢትዮጵያ ጉዳይ ጣልቃ ባትገቢና ጂቡቲንም ለእናት አገሯ ብትመልሺ ይሻልሻል።

__________________

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

Connecting to %s

 
%d bloggers like this: