Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • March 2019
    M T W T F S S
     123
    45678910
    11121314151617
    18192021222324
    25262728293031
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

ኢትዮጵያ ተነሽ |“ኦሮሞ ነን” የሚሉት ጠላቶችሽ ጌዲኦ ወገኖቼን እየፈጇቸው ነው

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on March 18, 2019

የጌዲኦ ወገኖቻችን ታይቶ የማይታወቅ ችግር ውስጥ ናቸው፤ ረሃብ እርዛቱ ተፈራርቆባቸዋል ፣ በተለይ ረሃቡ ከአቅማቸው በላይ ሆኗል። እርዳታ እንዳይደርሳቸው ኦሮሚያ በሚባለው ክልል ዕቀባ ተደርጎባቸዋል። ከችግሮች ሁሉ የከፋው ችግር ድምፃቸውን የሚያሰማ ሚዲያ መጥፋቱ በይበልጥ የሚይሳዝነው ደግሞ ሁሉም ነገር ሆን ተብሎ የሚካሄድ መሆኑ ነው።

ኢትዮጵያን ለመውረስ በመንጎራደድ ላይ ያሉት ጠላቶቻችን እነ ዶ/ር አህመድን ሥልጣን ላይ በማውጣት ሃገር አፍቃሪ የሆነው ኢትዮጵያዊ መስማት የሚፈልገውን ነገር እንዲነግሩት፣ አልፎ አልፎም እንባቸውን እንዲያረግፉ አዘዟቸው፤ በዚህም ብዙ ኢትዮጵያውን ልብ ውስጥ እንዲገቡ ተደረጉ፤ ብዙም ሳይቆይ የሰጧቸውን አገር የማጥፊያ አጀንዳ በጥድፊያ እንዲያጧጧፉ ተነገራቸው፤ ሕዝብን ማስራብ፣ ማፈናቀል፣ መግደል ወዘተ. አሁን ኢትዮጵያውያኑ መሪዎቻቸውን እንዲጠይቁ፣ በእነርሱ ላይ እምነት እንዲያጡና ማመን እስኪያቅጣቸው ድረስ ግራ እንዲጋቡ ይደረጋሉ፤ ይህን ወዴት ይወስዳል? አዎ! ወገንን፣ አገርን እና እራስን ወደ መጥላት። እራሱንና አገሩን የሚጠላ ወይ እራሱን እና አገሩን ያጠፋል፤ ወይም ደግሞ አገሩን ለቅቆ ይወጣል። ስሞኑን“ኧረ አረብ አገር ይሻላል” የሚሉ ቃላት ሲሠነዘሩ እየሰማን ነው፡ አይደል?

ወገኖቼ፥ ኢትዮጵያን ወቅጦ ለመሸጥ ከሃዲዎቹ የሉሲፈር አሽከሮች ሽርጉድ በማለት ላይ ናቸው!

አንድ ወንድማችን የላከልኝ ግጥም

የጌዲኦን እልቂት የሸፋፈናችሁ፣
ምድርስ ችሎት የለም ሰማይ ይዳኛችሁ፡፡

ታች አምና በደኖ በቀደም ቡራዮ፣
ትናንት ለገጣፎ ዛሬ ተጌዲኦ፣
ሰው መቃብር ገባ አጥንቱ ተቆጥሮ!

በእግሩ እያዘገመ ተምስራቅ ተጉዞ፣
በደኖ በላና ጋሞን ተቡራዮ፣
ሕዝብን ሜዳ አፍሶ ሸዋ ለገጣፎ፣
ጌድኦ ሰው ፈጀ ይኸው ዛሬ ደሞ፡፡

ገደሉ በደኖ ገጀራ ቡራዮ፣
ሐቢብ ለገጣፎ ርሀብ ጌዲኦ፣
ዘር እያጠፉ ነው ሥር እየነቀሉ፡፡

የልብ ወለድ ታሪክ ጡት ድንጋይ ገትሮ፣
ጋሞ ያሳርዳል ቤተመንግስት ገብቶ፡፡

__________________

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

Connecting to %s

 
%d bloggers like this: