በእኅተ ማርያም የተጋበዙ አባት በአየር መንገዱ አደጋ ዋዜማ | “አውሮፕላን ስላበረሩ መንገስተ ሰማያት አይገባም”
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on March 14, 2019
“መንግሥተ ሰማይ የምትገኘው፡ በጾም፣ በፍቅር፣ በትህትና፣ በትዕግሥት ነው።” “ሰባት ዓለም አለ ወደዚያ፤ እስኪ ከደመና በላይ ያለቸውን ዓለም በአየር ሄደን እናግኛት፤ ያለ እግዚአብሔር ድጋፍ በጥበብ ብቻ አናገኛትም…የተሰበሰብንበትን እሱ ያውቃል…”
አዎ! ሁሉ ነገር መገጣጠሙ በጣም የሚያስገርም ነው። ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን!
________________
Like this:
Like Loading...
Related
This entry was posted on March 14, 2019 at 20:56 and is filed under Curiosity, Ethiopia, Faith.
Tagged: መከስከስ, አለማት, አባቶች, አውሮፕላን, አየር, አደጋ, እኅተ ማርያም, የኢትዮጵያ አየር መንገድ, ጥበብ, Ethiopian, Ethiopian Airlines, Plane Crash. You can follow any responses to this entry through the RSS 2.0 feed.
You can leave a response, or trackback from your own site.
Leave a Reply