Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • March 2019
    M T W T F S S
     123
    45678910
    11121314151617
    18192021222324
    25262728293031
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

በኢትዮጵያ አየር መንገድ አደጋ ዋዜማ የቱርክ አየር መንገድ በአውሎ ንፋስ ሲመታ፤ ዛሬ ደግሞ ብሪታኒያ እንዳይገባ ታዘዘ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on March 13, 2019

በኢትዮጵያ አየር መላው አለም ተናወጠ

ባለፈው ቅዳሜ፡ የካቲት ፴ / ፪ሺ፲፩ ዓ.ም፤ የቱርክ አየር መንገድን በጣም ኃይለኛ አውሎ ነፋስ በኒው ዮርክ ከተማ አናውጦት ነበር፤ ይህ እንግዲህ በኢትዮጵያ አየር መንገድ አደጋ ዋዜማ መሆኑ ነው።

ዛሬ ማክሰኞ መጋቢት ፫/ ፪ሾ፲፩ ዓ.ም ደግሞ አደጋ የደረሰበትን የኢትዮጵያ አየር መንገድ አውሮፕላን፤ Boing 747 MAX 8 ዓይነት ያበረረው የቱርክ አየር መንገድ ወደ እንግሊዝ ከተሞች

እንዳይገባና ወደ ቱርክ እንዲመለስ ተደረገ፤ በአየር ላይ እያለ። ዋውው!

የኢትዮጵያ አየር መንገድ የዶሚኖ ውጤት በመላው ዓለም እየፈጠረ ነው፤ የብዙ አገራት አውሮፕላኖች ይህን አውሮፕላን ላለማብረር ወስነዋል።

ለመሆኑ የተከሰከሰውን አውሮፕላን ክንፎች ወይም አካሎች እስካሁን ለምን ለማየት አልቻልንም? የት አሉ? ከዚህ አደጋ ጀርባ አንድ ትልቅ ነገር ያለ ይመስላል። ምናልባት የሐሰተኛ ጠቋሚ ሥራ / False Flag Operation ይሆን? በ ወኪላቸው በ ዶ/ር አህመድ መስተዳደር ላይ እየጨመረ የመጣው የሕዝባችን ቁጣ አሳስቧቸው/አስደንግጧቸው ይሆን? ነገሮችን ለማረሳሳት የተፈጸም እርኩስ ተግባር ይሆን? ሰዶማዊው የፈረንሳይ ፕሬዚደንት ማክሮንም በዚሁ ወቅት ወደ ላሊበላ አምርቷል

የሰይጣን ዙፋን ያለበት ጴርጋሞንበአሁኗ፡ የክርስቶስ ተቃዋሚዋ፡ ቱርክ ግዛት ነው የሚገኘው፦

[የዮሐንስ ራእይ ምዕራፍ ፪]

፲፩ መንፈስ ለአብያተ ክርስቲያናት የሚለውን ጆሮ ያለው ይስማ። ድል የነሣው በሁለተኛው ሞት አይጐዳም

፲፪ በጴርጋሞንም ወዳለው ወደ ቤተ ክርስቲያን መልአክ እንዲህ ብለህ ጻፍ። በሁለት ወገን የተሳለ ስለታም ሰይፍ ያለው እንዲህ ይላል

፲፫ የሰይጣን ዙፋን ባለበት የምትኖርበትን አውቃለሁ፤ ስሜንም ትጠብቃለህ፥ ሰይጣንም በሚኖርበት፥ በእናንተ ዘንድ የተገደለው የታመነው ምስክሬ አንቲጳስ በነበረበት ዘመን እንኳ ሃይማኖቴን አልካድህም

፲፬ ዳሩ ግን ለጣዖት የታረደውን እንዲበሉና እንዲሴስኑ በእስራኤል ልጆች ፊት ማሰናከያን ሊያኖርባቸው ባላቅን ያስተማረ የበልዓምን ትምህርት የሚጠብቁ በዚያ ከአንተ ጋር ስላሉ፥ የምነቅፍብህ ጥቂት ነገር አለኝ

____________

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

Connecting to %s

 
%d bloggers like this: