ደብረዘይትን ቢሾፍቱ አሏት | አውሮፕላናችንም በሆራ ተከሰከሰ | የደም መስዋዕት ለዋቄዮ አላህ?
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on March 11, 2019
ዶ/ር አህመድን “ሂድ! በአውሮፕላን ብረር!” የሚሉት ይመስላል፤ በየሳምንቱ እዚያ እና እዚህ ይዞራል ። ባለፈው ሳምንት ብቻ ወደ አስመራና ኬኒያ በርሯል። ለማ ገገማም እንደዚሁ ወደ ሚነሶታ ሲበር የሚነሶታዋ ሙሊት ሶማሊት፡ ኢልሃን ኦማር፤ አሁን እንደ ሰማነው ከ ዶ/ር አህመድ ጋር ለመገናኘት ወደ ምድረ ኢትዮጵያ ወደ አስመራ አምርታ ነበር። በሳምንቱ፤ አውሮፕላናችን በሆራ የአጋንንት ተራራ ላይ ተከሰከሰ፤ ረዳት ፓይለቱ አህመድ ይባላል፤ ከሞቱቱም መካከል አንድ የሶማሌ ባለሥልጣን ይገኝበታል።
ግን ምናልባት ሆን ተብሎ የተፈጠረ አደጋ ከሆነ፡ የታሰበው ለማን ይሆን? (አውሮፕላኑን ከሩቋ አሜሪካ ፕሮግራም አድርጎ ማውረድ ይችላል)
-
ለዶ/ር አህመድ እና ለኢሳያስ አፈወርቂ?
-
ለ ዶ/ር አህመድ እና ለኬኒያው ፕሬዚደንት ኡሁሩ ኬኒያታ?
-
ለ ነገረኛዋ የሚነሶታ ሶማሊት ምክር ቤት አባል ኢልሃን ኦማር?
-
ሌላ የሚፈለግ ሰው?
የቀናቱ መዛባት ኮምፒውተሩን ፕሮግራም የማድረግ ስህተት ሊሆን ይችላል።
ለማንኛውም የአውሮፕላኑ፡ በተለይ በቢሾፍቱ፡ መከስከስ ለእኛ ትልቅ ምልክት ነው። አመጸኞች እግዚአብሔርን በጣም እያስቆጡ ነው… አሁን ወይ ቢሾፍቱንና አዳማን ወደ ቀድሞዎቹ ስሞቻቸው ቶሎ መቀየር አለባቸው፤ ወይ የእግዚአብሔርን ቁጣ ይቀምሳሉ። በዚህ ከቀጠሉ ኦሮሚያ የተባለው ክልል ወደፊት ጦርነት፣ ድርቅና በሽታ ክፉኛ ይናወጣል።
ወደ ናይሮቢ በማምራት ላይ የነበሩት የኢትዮጵያ አየር መንገድ አውሮፕላን ተሳፋሪዎች በተባበሩት መንግሥታት የአካባቢ ጥበቃ ስብሰባ ላይ ለመገኘት መሆኑን ስሰማ የለገጣፎ እናቶቻንን ለ ”ግሪን አካባቢ” ግንባታ በሚል ተልካሻ የማታለያ ምክኒያት እንዳፈናቀሏቸው ትዝ አለኝ።
ባለፈው ዓርብ “የሴቶች ቀን” — የአሜሪካ ኤምባሲ አሜሪካውያንን በመጭዎቹ ቀናት ወደ ቦሌ አውሮፕላን ማረፊያ እንዳይሄዱ ባስጠነቀቀበት ዕለት — “እግዚአብሔርም የራሱ የሆነ ልዩ አየር መንገድ አለው፤ በዚህም ኃይለኛ ምልክቶችን እያሳየን ነው!“ የሚል ዓረፍተ ነገር ጽፌ ነበር፦
ለአሜሪካ ውድቀት የተመረጠችው ሶማሊት | „ኦባማ መልከ መልካም የሆነ ፊት ያለው ገዳይ ነበር”
[መጽሐፈ ምሳሌ ምዕራፍ ፲፪፥፲፫፡፲፬]
“ክፉ ሰው በከንፈሩ ኃጢአት ይጠመዳል፤ ጻድቅ ግን ከመከራ ያመልጣል። የሰው ነፍስ ከአፉ ፍሬ መልካም ነገርን ትጠግባለች፥ ሰውም እንደ እጁ ሥራ ዋጋውን ይቀበላል።”
አዎ! ሶማሌዎች ለኢትዮጵያ ጠላቶች እንደ መቀሰፈት ሆነው የሚላኩ ባዮሎጂዊ መሳሪያዎች ናቸው።
ዋውው! ኦባማና እስማኤላውያኑ አጋሮቹ ፡ ልክ እንደ እነ ዶ/ር አህመድ፡ ይህችንም ሴት መልምሏታል በዬ ሰሞኑን ጽፌ ነበር፤ አልተሳሳትኩም፤ አሁን ድራማ እየሠሩ ነው፤ አስባበትም ሆና ሳታስብበት ይህን የተናገረቸው፤ እሰዬው እንኳንም አፏን ከፈተች፤ ለማ ገገማ እና ዶ/ር አመድም አፋቸውን ሳይወዱ እየከፈቱ ነው፤ ሁሉም ነገር ፍጥነቱ የሚያስገርም ነው፤ እርስበርስ አባላቸው አምላካችን ሆይ፤ አፋቸውን እንዲህ ሰፋ አድርገህ ክፈትልን። እግዚአብሔርን እያመሰገንን ይህን እውነታዊ ድራም እንከታተል…
ባለፈው ዓመት ልክ በዚህ “ሴቶች ቀን” ነበር ጀግኖቹ እህቶቻችን በኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ አርጀንቲና የበረረቱ፤ በዚህ ዕለት ነበር የቀድሞው የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚንስትር የኢትዮጵያን መንግስት ለመምረጥ ወደ አዲስ አበባ በርረው የነበሩት፤ በበነገታው ከሥልጣን ተሰናበቱ፤ ዘንድሮም እንዲሁ የኢትዮጵያው የውጭ ጉዳይ ሚንስትር ተነሱ….ሙሊት ሶማሊትም የኢትዮጵያን ምድር ረግጣ በተመለሰች ማግስት ያስቀበጣጥራታል… አጋጣሚ? አይመስለኝም፤ እግዚአብሔርም የራሱ የሆነ ልዩ አየር መንገድ አለው፤ በዚህም ኃይለኛ ምልክቶችን እያሳየን ነው!
Leave a Reply