በተከሰከሰው የኢትዮጵያ አየር መንገድ አውሮፕላን ውስጥ የነበሩት መንገደኞች ዜግነት ዝርዝር | ነፍስ ይማር
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on March 10, 2019
የተዘመነ ዝርዝር፦
-
+ 32 ኬኒያውያን
-
+ 18 ካናዳውያን
-
+ 9 ኢትዮጵያውያን
-
+ 8 ቻይናውያን
-
+ 8 ጣልያኖች
-
+ 8 አሜሪካውያን
-
+ 7 ብሪታኒያውያን
-
+ 7 ፈረንሳውያን
-
+ 6 ግብጻውያን
-
+ 5 ጀርመናውያን
-
+ 4 የተባበሩት መንግሥታት ፓስፖርት ያላቸው
-
+ 4 ህንዳውያን
-
+ 4 ስሎቫካውያን (የብሔራዊ ፓርቲው ምክትል ሚስትና ሁለት ልጆች)
-
+ 3 ሩሲያውያን
-
+ 3 ስዊድናውያን
-
+ 2 ሞሮኳውያን
-
+ 2 ስፔንያውያን
-
+ 2 ፖላንዳውያን
-
+ 2 እስራኤላውያን
-
+ 2 ያልታወቁ
-
+ 1 ቤልጂማዊ
-
+ 1 ኡጋንዳዊ
-
+ 1 ሩዋንዳዊ
-
+ 1 የመናዊ
-
+ 1 ሰርብያዊ
-
+ 1 ኖርዊያዊ
-
+ 1 ሱዳናዊ
-
+ 1 ሶማሊያዊ (የሶማሌ ጠቅላይ ሚንስትር ረዳት)
-
+ 1 ጂቡቲያዊ
-
+ 1 ሳውዲያዊ
-
+ 1 ቶጓዊ
-
+ 1 ሞዛምቢካዊ
-
+ 1 አየርላንዳዊ
-
+ 1 ናይጀሪያዊ
-
+ 1 ኔፓላዊ
-
+ 1 ኢንዶኔዢያዊ
-
+ 1 ሞዛምቢካዊ
-
+ 1 ኖርዌያዊ
ነፍሳቸውን ይማርላቸው!
በሌላ በኩል በጣም የሚገርመው፤ ማን ወደ አገራችን/ አፍሪቃ እይገባ እንደሆነ የሚያሳየውን ይህን መረጃ ማየታችን ነው! የ35 ሃገራት ዜጎች፤ ቦሌ አውሮፕላን ማረፊያም የሚታይ ክስተት ነው፤ ይገርማል።
ethioppian_gon said
Thank you so much for your New information .
On Sun, Mar 10, 2019 at 8:36 AM Addis Ethiopia Weblog wrote:
> addisethiopia posted: ” + 32 ኬኒያውያን + 18 ካናዳውያን + 9 ኢትዮጵያውያን + 8 ቻይናውያን + > 8 ጣልያኖች + 8 አሜሪካውያን + 7 ብሪታኒያውያን + 7 ፈረንሳውያን + 6 ግብጻውያን + 5 ኔዘርላንዳውያን + 4 > የተባበሩት መንግሥታት ፓስፖርት ያላቸው + 4 ህንዳውያን + 3″ >