የሚነሶታ ሤራ | ለማ መገርሳ በሚነሶታ፤ አብይ አህመድ ከሚነሶታ ሶማሊት ጂሃዲስት ጋር በአስመራ
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on March 6, 2019
ኡራኤል – ጊዮርጊስ – ተክለ ሐይማኖት – መርቆርዮስ (አብይ ጾም/ሑዳዴ)
በዚህ ጉዳይ ላይ ቀደም ሲል ባቀረብኳቸው አማተር የሆኑ ቪድዮዎቼ ላይ ደጋግሜ ጠቁሜዋለሁ።
ካይሮ – ጅጅጋ – ሚነሶታ – ለገጣፎ -???(በሂጃብ መጋረጃ የተሸፈኑት የጂሃድ ባቡር ጣቢያዎች)
ሁሉም ነገር ሆን ተብሎ የሚሠራ እና በደንብም የተቀነባበረ ነው፤ ጊዜአቸው አጭር ስለሆነ ተጣድፈዋል…
በአለፈው ዓመት፡ ልክ በዚህ ወቅት፤
“አብይ ጾም/ ሑዳዴ ፪ሺ፲
የአሜሪካው የውጭ ጉዳይ ሚንስትር ሬክስ ቲለርሰን በአብይ ጾም ዶ/ር አብይን በመምረጥ የእስላም መንግስትን በኢትዮጵያ ለማቋቋም ትዕዛዝ ሰጥተው ነበርን? የሩሲያው የውጭ ጉዳይ ሚንስትር ሰርጌ ላቭሮቭስ ይህን በማወቃቸው ይሆን በዚሁ ዕለት ወደ አዲስ አበባ ለመጓዝ የወሰኑት?
ከዚህ ጉብኝት ጥቂት ሳምናታት በፊት ሬክስ ቲለርሰን በቅድሚያ ከግብጹ ፕሬዚደንት አል–ሲሲ
ጋር በካይሮ ተገናኝተው ነበር። ከአባይ ጉዳይ ጋር በተያያዘ በኢትዮጵያ መፈንቅለ መንግስት ለማካሄድ
የወሰኑበት ስብሰባ ይሆን?
እ.አ.አ ማርች 13/ 2018 ዓ.ም
ከኢትዮጵያ በተመለሱ በሦስተኛ ቀናቸው የውጭ ጉዳይ ምኒስትር ቲለርሰን ከሥራቸው ተባረሩ፤ እንዲያውም ገና አውሮፕላን ላይ እያሉ ነበር የስንብት ዜናውን እንዲሰሙ የተደረጉት።
ኢትዮጵያን ለተንኮል የሚጎበኝ ባለስልጣን፡ ስልጣኑ ላይ አይቆይምና፤ ሬክስ ቴለርሰንም፡ ኢትዮጵያን በጎበኙ ማግስት ባለተጠበቀ መልክ ከውጭ ጉዳይ ምኒስትርነት ኃላፊነታቸው ተወገዱ፡ ማለት ነው።”
ቀጠል አድርጌ ደግሞ፦
“የአሜሪካ ውድቀት | ሶማሌዎች ለኢትዮጵያ ጠላቶች የተዘጋጁ መቅሰፍት ናቸው”
በሚለው ቪዲዮ ላይ፤
“የእስልምና መቅሰፍት፤ ሶማሌዎች ወደ አሜሪካ ተልከዋል፤ አንዲት የተሸፈነች ሙስሊም ለኢትዮጵያ ሲመርጡ ሁለት ሙስሊም ሴቶች ወደ አሜሪካው ምክር ቤት ሰርገው ገቡ፦
ከሁለት ወራት በፊት በሚነሶታ ግዛት ምርጫ የተመለመለችው ወጣት ሶማሊት በአሜሪካ ታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ የምክር ቤት አባል ለመሆን ከበቁት ሁለቱ ሙስሊም ሴቶች መካከል አንዷ ናት። ይህች ሶማሊት “መሸፋፈን ክልክል” በሆነበት በአሜሪካ ምክር ቤት የመቶ አስራ ስድስት ዓመት ታሪክ የመጀመዋሪያ የተሸፋፈነች ሴት ለመሆን በቅታለች።
ይህች ኢልሀን ኦማር የተባለች ሴት በ12 ዓመት እድሜዋ ነበር ወደ አሜሪካ የመጣችው። አሜሪካም በተጭበረበር መልክ ከገባች በኋላ እንደገና በተጭበረበረ መልክ የስጋ ወንድሟን በማግባት እርሱም አሜሪካ እንዲገባ አድርጋለች።
በአይሁዶች እና በእስራኤል ላይ ጥላቻ የተሞላባቸውን ትዊቶች ሰሞኑን ቶሎ ቶሎ እንድትልክ የተደረገችው (ለዚህ ያዘጋጃት ክፍል አለ)ኢልሀን ኦማር ብዙ አሜሪካኖችን እያስቆጣች ነው፤ ነገር ግን ምንም እንደማትሆን ተደርጋ ስለሆነ ከመጀመሪያውኑ በእነ ኦባማ የተመለመለችው፤ የተዘጋጀችበትን አጀንዳ ከማራማድ ወደ ኋላ አትልም። እንዲያውም አሁን፡ መውደቂያዋን ለማፋጠን፡ በአሜሪካ ቀረጥ ከፋዮች ገንዘብ ወደ ምድረ ኢትዮጵያ ተልካለች።(የአድዋ መታሰቢያ በዓል በሚከበርበትና የአብይ ጾም በሚገባበት ዕለት በአስመራ ተግኝታ ነበር። እነ አልሸባብን ሲረዳ ከነበረውና ለአንድ ተዋሕዶ ኢትዮያዊ(ኤርትራዊ) ትውልድ መጥፋት ተጠያቂ ከሆነው እርኩስ መሪ ኢሳያስ አፈወርቂ ጋር ለመገናኘት ሆን ተብሎ ሶማሌዋ ተልካለች። ለመሆኑ አብይ አህመድ በዚሁ ዕለት ወደ አስመራ ያመራው ከእርሷ ጋር ለመገናኘት ይሆን? ይመስላል። ስለ ምን ጉዳይ የሚነጋገሩ ይመስለናል? ስለ ዘመቻ ግራኝ አህመድ?
የዛሬዋ ዓለማችን ገዥ ዲያብሎስ ነው፤ ኢትዮጵያን እያመሱ ያሉት መሪዎች የኢትዮጵያ ጠላቶች ናቸው። ዓለምን የሚያስተዳድራት ስዉር መንግስት የሉሲፈር ሲሆን፥ ኢትዮጵያን የሚጠብቃት ስዉር መንግስት ደግሞ የእግዚአብሔር ነው።
እኔ ምንም ጥርጥር የለኝም፤ ቅብዓ–እርኩስ ያረፈበትን የሂጃብ መጋረጃ በጣጥሰው የሚጥሉት በእነ ግራኝ አህመድ ለአረቦች በመሸጥ ላይ ያሉት እህቶቻችን እንደሚሆኑ። እግዚአብሔር ድንቅ ሥራውን በቅርብ ያሳየናል!
Leave a Reply