ሙስሊሙ፤ “ጥቁር ሰው የቤተክርስቲያን መሪ ሆኖ አያውቅም” በማለት ሲቀላብድ፤ ክርስቲያኑ፤ “የ፪ሺ ዓመት ያስቆጠረችውን የ ኢትዮጵያ ቤተክርስቲያን ታሪክ አታውቅም ማለት ነው” በማለት መለሰለት።
እነዚህ የዲያብሎስ ልጆች እንዲህ እያታለሉ ነው እውቀቱ የሌላቸውን፡ በተለይ ጥቁሮችን ወደ እስልምና ድቅድቅ ጨለማ ለማስገባት የሚሞክሩት። ወዮላችሁ፡ እናንት አታላዮች!
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on February 19, 2019
ሙስሊሙ፤ “ጥቁር ሰው የቤተክርስቲያን መሪ ሆኖ አያውቅም” በማለት ሲቀላብድ፤ ክርስቲያኑ፤ “የ፪ሺ ዓመት ያስቆጠረችውን የ ኢትዮጵያ ቤተክርስቲያን ታሪክ አታውቅም ማለት ነው” በማለት መለሰለት።
እነዚህ የዲያብሎስ ልጆች እንዲህ እያታለሉ ነው እውቀቱ የሌላቸውን፡ በተለይ ጥቁሮችን ወደ እስልምና ድቅድቅ ጨለማ ለማስገባት የሚሞክሩት። ወዮላችሁ፡ እናንት አታላዮች!
Posted in Ethiopia, Faith | Tagged: ሃይድ ፓርክ, ለንደን, ሐሰት, መተንፈሻ, መናፈሻ, ሙስሊሞች, ቤተክርስቲያን, እስልምና, ክርስቲያኖች, የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስት ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን, Christian Church, Hyde Park, Lies, London, Speakers Corner | 1 Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on February 18, 2019
ዝርዝሩ ገና በመውጣት ላይ ነው። የሱኒ እስልምና ዋና ማዕከል በሆነው በአል–አዛር መስጊድና ዩኒቨርሲቲ አቅራቢያ አንድ አጥፍቶ ጠፊ ኃይለኛ ቦምብ ማንፈዳቱንና የተገደሉ ሰዎች መኖራቸውን ተነግሯል።
ዜናውን የሰበረውም ባለፈው ህዳር ላይ፦
“የታላቁ ህዳሴ ግድብ ግንባታ መዘግየት ከ አላህ የተገኘ ትልቅ ስጦታ ነው”፤ ግድቡን ለማፍረስ መሀንዲሶች እንልክላችኋለን”
በማለት በእኛ በኢትዮጵያውያን ላይ የተሳለቀብን ዜና አቅራቢ፡ አሚር አዲብ ነው።
ዋውው! አሁን ለፍርድ ብዙ መጠበቅ የለብንም ሁሉም ከች እያለ ነው። የአባይ ጉዳይ እና የእህቶቻችን ወደ ሳውዲ መሄድ እግዚአብሔርን እንዳስቆጣው እኔንም በጣም አስቆጥቶኛል።
አሁንም በድጋሚ፡ በግብጽ እና ሳውዲ ላይ፡ እንዲሁም በተባባሪዎቻቸው ሁሉ ላይ እግዚአብሔር ይፍረድባቸው!!!
Posted in Conspiracies, Curiosity, Ethiopia | Tagged: ሕዳሴ ግድብ, ሤራ, ቦምብ, አላዛር መስጊድ, አል-ሲሲ, አሚር አዲብ, አባይ ግድብ, ዶክተር አህመድ, ግብፅ | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on February 18, 2019
Posted in Conspiracies, Ethiopia, Infos | Tagged: ሕዳሴ ግድብ, ሤራ, ተመስገን ደሳለኝ, አል-ሲሲ, አባይ ግድብ, ዶክተር አብይ, ግብፅ | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on February 18, 2019
በአሜሪካዋ ፖርትላንድ የአውሮፕላን ማረፊያ፡ የኢትዮጵያ አየር መንገድ የጭነት አውሮፕላን (*Ethiopian Cargo 777)
መሬቱን ሳም አድርጎ በረረ። የሚገርም ነው፡ ባለፈው ጥር ላይ ይኽው አውሮፕላን (*Ethiopian Cargo 777) በኢንዶኔዢያ አየር ክልል አታልፍም ተብሎ በተዋጊ አውሮፕላኖች መሬት ላይ እንዲያርፍ ተገድዶ ነበር።
Posted in Curiosity, Ethiopia, Infos | Tagged: ማረፍ, ብሪቲሽ ኤርዌይስ, አውሮፕላን, የብሪታኒያ አውሮፕላን, የኢትዮጵያ አየር መንገድ, British Airways, Ethiopian Airlines, Landing | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on February 18, 2019
ይህ ወገኖቼ ካለፈው ዘመን የከፋ ዘመናዊ ባርነት ነው
የግራኝ አህመድ መንግስት በመጭው መጋቢት ወር ብቻ ሃያ ሺ ኢትዮጵያውያን ሴቶችን ለሳውዲ አረቢያ ለመሸጥ መወሰኑን የሳውዲ ሜዲያዎች ዘግበዋል።
በ ፳፩ ኛው ክፍለ ዘመን ወገኖቻችን ወደ እስላም ሃገራት ለሥራ የሚያደርጉት ጉዞ፡ በ ፲፰ ኛው ክፍለዘመን ጫካ ለመመንጠር በባርነት ተገደው ወደ አሜሪካ ከተወሰዱት አፍሪቃውያን ጋር ተመሳሳይነት አለው፤ በአረብ ሃገራት የሚታየው የሥራ ባሕርይ እንዲያውም ከዚያ በጣም የከፋ ነው። ከሦስት መቶ ዓመታት በፊት፡ እንደ አሁኑ በቂ መረጃ በሌለበት የጨለማው ዘመን፡ የተወሰነ ቁጥር ያላቸው አፍሪቃውያን ተገደው የተወሰዱ ሲሆን፤ አሁን ደግሞ ሁሉም ነገር ግልጥ ብሎ በሚታይበት ዘመን የራሳችን ሰዎችና መንግስታችን የአገሪቷን ዜጎች ለጠላት ይሸጣሉ፤ ለሰላሳ አመታት ያህል ባልተቋረጠ መልክ።
ነፃ ሆነው የተፈጠሩት ኢትዮጵያውያን ለዚህ ዓይነቱ ባርነት በ ፳፩ ኛው ክፍለ ዘመን መጋለጣቸው እጅግ በጣም ነው የሚያሳዝነውና የሚረብሸው። በተለይ ለታሪካዊ ጠላቶቻቸውና ለእግዚአብሔር አምላካቸው ጠላቶች መሆኑ በይብለጥ የሚያስቆጣ ነው።
ባለሥልጣናቱ በእህቶቻችን ገንዘብ መሥራቱን ቀጠሉበት ማለት ነው፤ “በቃን!” ለማለት በቂ ጊዜ ነበራቸው። ዛሬ በዚህ ጽንፈኛ ተግባር ላይ የተሠማሩትን ባለሥልጣናት እና ተቋማት እግዚአብሔር የሚገባቸውን ፍርድ ይስጣቸው!!!
Posted in Ethiopia, Life | Tagged: ሙስሊም ሃገራት, ሰቆቃ, ሳውዲ አረቢያ, ስደት, ባርነት, አረቦች, ዘመናዊ ባርነት, የቤት ሠራተኞች, የኢትዮጵያ ሴቶች | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on February 17, 2019
ጨለማው በብርሃን አለቀ
ይህ ውብ የቤተክርስቲያን ግቢ በሲኦል ተከብቧል ብል አላጋነንኩም። ዙሪያውን ቀፋፊ በሆኑ የገባያ ቦታዎች፣ በመስጊዶች እና ቆሻሻ አውድማ የተከበበ ነው። ከመስጊዱ አዛን ጩኸት ጋር ውሾችም አብረው ሲጮሁና ሲያላዝኑ ይሰማሉ። የአካባቢው አቧራ ዓይን ያሳውራል፣ የቆሻሻው ሽታ አያድርስ ነው። በዚያ ላይ የአካባቢው ሰው ቀዥቃዣነትና ስነምግባር አልባነት፣ ለጣዖት የሚደፉት ሙስሊሞች እና ጥቁር ድንኳን ለብሰው ለገባያ የሚንጎራደዱት ሴቶቻቸው ሁኔታ፣ በእውነት ከአካባቢው ቶሎ ውጡ ውጡ የሚያሰኝ ነው። ሁሉም ነገር ጭልምልም ያለ ነው! ሌላ የሚያሳዝነው ነገር በአካባቢው ያሉት ክርስቲያኖችም ሆኑ ሙስሊሞች ይህን ነገር መላመዳቸውና ልዩነቱን ለመገንዘብ አለመቻላቸው ነው። እንግዲህ እነሱ ‘ኑሮ ካሉት፣ መቃብር ይሞቃል’ ይላሉ፡፡ እኔ ግን ‘ኑረው ካዩት፣ መቃብር ይሞቃል’ እላለሁ፡፡
አሁንም እያጋነንኩ አይደልም፤ ልክ ራጉኤል ቤተክርስቲያን ቅጥር ግቢ ውስጥ ስገባ ያ ሁሉ መንፈስን የሚያውክ ነገር እልም ብሎ ጠፋ፤ ብርሃኑ የአካባቢውን ድቅድቅ ጨለማ በመግፋት አካባቢውን አፍክቶት ይታያል፡ የሚገርም ነው! በአንድ ሰዓት ውስጥ የሲዖልን እና የመንግሥተ ሰማያትን የተለያዩ ገጽታዎች በድጋሚ ለመገንዘብ በቅቼ ነበር።
Posted in Ethiopia, Faith | Tagged: መርካቶ, መስከረም ፳፻፲ ወ ፩ ዓ.ም, ሲዖል, ቅዱስ ራጉኤል, ቤተክርስቲያን, አዲስ አበባ, የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ እምነት, ገነት, Ethiopian Orthodox Tewahedo Faith | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on February 16, 2019
የ666ቱ ዘመቻ በሰባቱ ሚስጥራተ ቤተክርስቲያን ላይ እንደሆነ እያየን ነው፡፡ በ፦
+ ጥምቀት
+ ሜሮን
+ ቁርባን
+ ክህነት
+ ንስሀ
+ ቀንዲል
+ ተክሊል
ላይ አንድ በአንድ ይዘምታሉ። ቸኩላችሁ የወደዳችሁት ዶ/ሩ መሪያችሁ ዘመቻውን በጥምቀት ላይ ጀምሯል፤ ዓብያተክርስቲያናቱ የባሕረ ጥምቀት ቦታዎቻቸውን ቀስበቀስ እየተነጠቁ ነው፤ የጸበላት ቦታዎች አካባቢ ፋብሪካዎችና ጋራጆች እንዲሠሩ እየተደረገ ነው ወዘተ. ወዴት! ወዴት!
ያው እንግዲህ፤ የግራኝ አህመድ አቢሲኒያ፤ የእንጭጮቹ ጴንጤዎች መናኸሪያ ሆናለች። ከባድ ኃጢዓት እየሠሩ እንደሆነ አያውቁትም፤ እስኪ ይታየን፤ ክርስትና ወይም አምልኮተ እግዚአብሔር ሙልጭ ብሎ ከጠፋባት፡ በመንፈስ ድኻዋ፡ ካናዳ የመጣው ጓደኛችን በዓለም አንደኛ ፈሪህ እግዚአብሔር የሆነውን ሕዝብ “ለማስተማር” ብሎም እግዚአብሔር አምላካቸውን እና ቅዱሳኑን ሊነጥቃቸው ሲደፈር፤ ይህ እኮ ትልቅ ኃጢዓት ነው፡ ዴቪድ። ገና የመንፈሳዊ ጨቅላ ነህ፡ ጓደኛችን፤ በዚህ ርዕስ ላይ ኦሮቶዶክሳውያን ከሺህ ዓመታት በፊት (Iconoclasm) በጥልቁ አስበውበትና ልምዱን ወስደውበት እስከ ዘመናችን ድረስ ለመዝለቅ በቅተዋል፤ በምድር ላይ የቀሩት ብቸኞቹ ክርስቲያኖች ኦርቶዶክሳውያን ናቸው። ይህን ሁሉም እየመሰከረ ነው፤ እንደ ታዋቂው Hank Hanegraaff (“The Bible Man”) ወደ ኦርቶዶክስ የገቡ ጴንጤዎች ሳይቀሩ።
ዴቪድ ጓደኛችን፡ ግማሽ ሃቅ ይዘህ መጥተሃል፤ ትክክል ነህ፡ ጌታችንን እና እናቱን ፈረንጅ አድርገን ማሳየት የለብንም፤ የቀድሞዋ ኢትዮጵያም ቅዱሳኑን ነጮች አታደርጋቸውም ነበር፤ ነገር ግን፤ ኢትዮጵያውያን አድርገን ብንስላቸው ሃቁ ያ ነው፤ ኢትዮጵያውያን ነበሩና፤ ይህን ከኢትዮጵያውያን አባቶች አብልጦ ሊያውቅ የሚችል ሌላ ሰው የለም።
የቅዱሳት ስእላት እንጅ ምስሎች አይደሉም፤ እያንዳንዱ ስእል የቅዱሳኑን ሕይወት፣ ሥራና ማንነት ያንጸባርቃል፤ የፈረንጅ ገጽታ እንዲኖራቸው ተደርገው ቢሳሉም እንኳን። ለምሳሌ እኔ፡ ኢየሱስ ክርስቶስ፣ ቅድስት ማርያም ወይም መላዕክቱና ሰማዕታቱ ስእል ፊት ለጸሎት ስንበረከክ፤ አምላካችን ለኃጢዓታችን ሞቶ መነሳቱን፣ እናቱ መዳኛችንንን መውለዷን፣ መላዕክቱና ሰማዕታቱ ለእኛ ለክርስቲያኖች መታገላቸውን ነው የማስበው።
ከሰማይ በታች ምንም አዲስ ነገር የለም፦ ሌላ ብዙ ማለት አያስፈልግም፤ የሺህ ዓመት ልምዱ አለ፤ በተለይ አሁን እንደምናየው፡ ለቅዱሳን ተገቢውን ክብር የማይሰጡ እንዲሁም ክርስትናን የማይከተሉት ማሕበረሰባት በአጭር ጊዜ ውስጥ (በአራት መቶ ዓመት) ኢ–ዓማንያን ለመሆን በመብቃታቸው ስብርብር ብለው እየወደቁ ነው፦ ፕሮቴስታንት አውሮፓ እና አሜሪካ። አሁን እነዚህ ማሕበረሰቦች ወደ ጣዖት አምልኮ እየተመለሱ ነው፤ ዴቪድ፡ እስኪ ለምን እንደሆነ እራስህን በትህትና ጠይቅ።
በአለማችን የእምነት ፒራሚድ ዝቅተኛውን ቦታ የያዙት እንደ እስልምና፣ ቩዱ፣ ሂንዱ፣ ዋቄዮ የመሳሰሉት የጣዖት አምልኮዎች ሲሆኑ፤ ትንሽ ከፍ ብለው የተቀመጡት፤ ፕሮቴስታንቶችና ቡድሂስቶች፤ ከእነርሱ ከፍ የሚሉት ደግሞ ካቶሊኮች ናቸው፤ የፒራሚዱ ጫፍ ላይ የሚቀመጡትና ከሁሉም ከፍ ያሉት ኦርቶዶክሶች ናቸው። ይህን እውነተኛ የሆነ ሰው ሁሉ በደንብ የሚያየው ነው።
ይህን ሃቅ ከኢትዮጵያ ሳትወጣ በድንብ አድርገህ መርምረው፤ ጴንጤው ጓደኛችን፤ ንስሃ መግባት፣ መጠመቅና መንፈስ ቅዱስን መቀበል የሚገባህ አንተና ባለቤትህ ናችሁ፤ ትሁት ሆናችሁ በመጓዝ አጋጣሚውን አሁኑኑ ቶሎ ተጠቀሙበት
Posted in Ethiopia, Faith | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on February 15, 2019
ክርስቲያኖችን ያለማቋረጥ እያሳደዱ ሲተናኮሉ፣ ሲሳደቡና ሲጮሁባቸው የነበሩት መሀመዳውያን ዛሬ ተዋረዱ። ባዶ የሆነውን እና ምንም ዓይነት መንፈሳዊነት የሌለውን እስልምናቸውን በትምህርት ወይም በውይይት መልክ መከላከል አይችሉም፤ ስለዚህ ሁሌ እንደ 66 ጅቦች ግር ብለው በመምጣት መደንፋትና መጮኽ ብቻ። ከንቱዎች!
እውነት ነው፤ ዲያብሎስ የመረጠውና የክርስቶስ ተቃዋሚው ሃይማኖት እስልምና ነው። አምላካቸው መጀመሪያ፤ “ሉሲፈር” የሚል ስም ተሰጠው፤ ከዚያም “ሰይጣን” ሆነ፤ አሁን ደግሞ “አላህ” ተብሎ ይጠራል። ሉሲፈር = ሰይጣን = አላህ
ስለዚህ “ክርስቲያን” ሆነው፤ በማወቅም ሆነ ባለማወቅ ይህ እርኩስ መንፈስ ያደረበትን አምልኮ እንደ ጠበቃ ሆነው ለመከላከል የሚሞክሩ ግለሰቦች ከክርስቶስ ተቃዋሚው ጋር ነው የሚመደቡት። “ተው! እንቻቻል! ቅብርጥሴ…” እያሉ እራሳቸውን ባያታልሉ ነው የምሻለው።
[፩ኛ የዮሐንስ መልእክት ምዕራፍ ፪፥፳፪]
“ክርስቶስ አይደለም ብሎ ኢየሱስን ከሚክድ በቀር ውሸተኛው ማን ነው? አብንና ወልድን የሚክድ ይህ የክርስቶስ ተቃዋሚ ነው።“
[የማቴዎስ ወንጌል ምዕራፍ ፲፥ ፴፬፡ ፴፰]
“በምድር ላይ ሰላምን ለማምጣት የመጣሁ አይምሰላችሁ፤ ሰይፍን እንጂ ሰላምን ለማምጣት አልመጣሁም። ሰውን ከአባቱ፥ ሴት ልጅንም ከእናትዋ፥ ምራትንም ከአማትዋ እለያይ ዘንድ መጥቻለሁና፤ ለሰውም ቤተ ሰዎቹ ጠላቶች ይሆኑበታል። ከእኔ ይልቅ አባቱን ወይም እናቱን የሚወድ ለእኔ ሊሆን አይገባውም፤ ከእኔ ይልቅም ወንድ ልጁን ወይም ሴት ልጁን የሚወድ ለእኔ ሊሆን አይገባውም፤ መስቀሉንም የማይዝ በኋላዬም የማይከተለኝ ለእኔ ሊሆን አይገባውም።”
Posted in Ethiopia, Faith | Tagged: ሃይድ ፓርክ, ሙስሊሞች, ስድብ, አንበሶች, ኢትዮጵያ, እርኩስ መንፈስ, እስልምና, ክርስቲያኖች, ክርስትና, የክርስቶስ ተቃዋሚ, ጅቦች, ፀረ-ክርስቶስ | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on February 14, 2019
Posted in Love | Tagged: Heart, Life, Love | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on February 14, 2019
ፀሐይ ልትሞቅ ጣራ ላይ የወጣችውን ሴት በራሪ ስው ሠራሽ አሞራ/ ድሮን ቪዲዮ ያነሳት ጀመር…ለማንኛውም በቀዝቃዛውና ጨለማማው ዓለም የምንኖር ወገኖች ፀሐይዋ ጨረቃ ነችና የቪታሚን ዲ ተጨማሪ ክኒን መውሰዱን አንርሳ…
Posted in Curiosity, Infotainment | Tagged: ሴት, ድሮን, ጣራ ላይ, ፀሐይ መሞቅ, Drone, Roof top, Sun Bathing, Woman | Leave a Comment »